×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የ1959 ዓ.ም ለመንግስት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 239/1966

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፱
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የ Á ዜጣው
ባግር ውስጥ ባት
ለውጭ አገ እጥፍ
ይሆናል "
ማ ው ጫ " ፲፱፻፶፰ ዓ
አዋጅ ቍጥር ፪፻ ü ፱ ፶፰ ዓ. ም.
የ፲፱፻፶፱ ዓ. ም. በጀት አዋጅ ።
በኢትዮጵያ ንጉ► ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ቍጥር ፪፻፴፱ ፲፱፻፶፰ ዓ ም ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ
ሞዓ አንበሣ ዘእምነገደ ይሁዳ
· ገጽ ፺፬
ከ name የበጀት አዋጅ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት # ኢትዮጵያ ። በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በ፴፬ኛውና በ፹፹ኛው ፤ በ፩፻፲፮ኛውና በ፩፻፲፱ኛው አንቀጽ የተጻፈውን ተመልክተን የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከበሩበ ትን ዓይተን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ።
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፶፱ ዓ ም የበጀት አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ
፫ በዚህ አዋጅ የተፈቀደው ወጪ ገንዘብ ከዚህ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎ ችና አገልግሎቶች ጉዳይ ወጪ ይደረጋል ።
፬ በሠንጠረዡ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገል ግሎቶች ጉዳይ ባለክፍሉ ሚኒስትር ወይም የልዩ ልዩ የመን ግሥት መሥሪያ ቤቶች የሥራ ክፍል ኃላፊ በጠየቀው ወይም ባስታወቀው ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትራችን ከንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ገቢ ወይም ከሌሎች ገንዘቦች ሰኔ ፴ ቀን ለሚፈጸመው በ፲፱፻፶፱ ዓ ም ውስጥ ወጪ የሚያደርገውን ከዚህ በላይ የተመለከተውን አምስት መቶ አሥራ አምስት ሚሊ ዮን አምስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ የኢት ብር እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዶለት ታዝዞአል ። ፭ በበጀት የተፈቀደው ወጪ ገንዘብ ከአንድ አርዕስት ወደሌላ አርእስት ወይም ከንዑስ አርዕስት ወደሌላ ንዑስ አርዕ ስት ወይም ከአንድ ንዑስ አርዕስት ዝርዝር ወደሌላ በሚከተ ሉት ሁኔታዎች ለማዛወር ይቻላል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣ T ን ቍ T ር ፩ሺ፫፻፰ ë (1364)
፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ ም አንሥቶ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ ም በሚያልቀው የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ · ከንጉሡ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ከሚገኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ከሌሎች ገንዘቦች ላይ ቀጥሎ እንደተመለከተው ፤ ሀ) መደበኛ ለሆኑ ወጪዎች የኢት ብር 403,213,234 የኢት ብር 104,372,349 ለ) ለካፒታል ወጪዎች የኢት ብር 7,943,777 ሐ) ለጡረታ ወጪ የኢት / ብር 515,529,360 ተፈቅዷል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?