የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፰ አዲስ ኣበባ - መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰፭ / ፲፱፻፴፭ ዓም | Council of Ministers Regulations_No . 85/2003 የዕለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ | Emergency Relief Transport Enterprise Establishment ትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ... የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፲፭ የዕለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ፪ፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን ካወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱ዥ፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) ( ሀ ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የዕለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የዕለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፲ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ፤ አንቀጽ ፰ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭ ተተክቷል ፣ “ ፭ ካፒታል ለድርጅቱ የተፈቀደው ካፒታል ብር ፶፰ሚሊዮን፫፻፲፰ሺ፯ ፻፵፭ ከ፳፫ ሣንቲም ( ሃምሳ ስምንት ሚሊዮን ሦስት መቶ አሥራ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ አምስት ብር ከሰማንያ ሦስት ሣንቲም ) ሲሆን ይኸውም በጥሬ ገንዘብና በዓይነት በሙሉ ተከፍሏል ። ” ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩ ፪ሺ፩፻፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ • ም • ፫ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ