የባዝል ኮንቬንሽን ማሻሻያን የ 3 . ፌዴራላዊ ዲሞክራ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪፯ ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፮ ፲፱፻፶፭ ዓም የባዝል ኮንቬንሽን ማሻሻያ ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፪፻፻፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፮ ፲፱፻፲፭ የባዝል ኮንቬንሽን ማሻሻያን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ እኤአ ሴፕቴምበር ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፭ የተካሄደው የባዝል ኮንቬንሽን የሦስተኛው አባል አገራት ስብሰባ ፣ የባዝል ኮንቬንሽንን ማሻሻያ የተቀበለው ስለሆነ ፣ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ | Federal Democratic Republic of Ethiopia Ratified the Basel ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የባዝል ኮንቬንሽን ማሻሻያ ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፮ / ፲፱፻፶፭ ዓም ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የባዝል ኮንቬንሽን ማሻሻያ ስለማጽደቁ ሴፕቴምበር ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፭ የወጣው የባዝል ኮንቬንሽን ማሻሻያ ፀድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፪፻፶፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪፯ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ፫ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኃላፊነት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፌዴራል ፣ የክልልና የከተማ መስተዳድር የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር የባዝል ኮንቬንሽን ማሻሻያ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም : ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ