×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ጊዜያዊ ብሔራዊ የአማካሪ ጉባኤ የተቋቋመበት አዋጅ ቁጥር 12/1974

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፩
የጋዜጣው 1 ዋጋ ž
ባገር ' ውስጥ ' ባመት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
በ፯ • ወር ' ያንዱ =
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
አዋጅ ቍጥር ፲፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ጊዜያዊ ብሔራዊ የአማካሪ ጉባኤ የተቋቋመበት
አዋጅ ቍጥር ፲፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ጊዜያዊ ብሔራዊ የአማካሪ ጉባኤ ለማቋቋምና ሥልጣ ኑንና ተግባሩን ለመወሰን የወጣ
አ ዋ ጅ
ገጽ ፵፭
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የሕዝቡን
ኢትዮጵያን ለማስቀደም በሚደረገው ጥረት ፍላጐትና አስተያየት በተቻለ መጠን ማወቅና መከታተል ጠቃሚ መሆኑን በመገንዘብና ፤
ለአገሪቱም በመቀየስ ላይ ላለው ያሁኑና የወደፊቱ ርምጃ ድጋፍ ሊሆኑ የሚችሉትን ጠቃሚ ሐሳቦችን እያጠና ሥራ ላይ እንዲውሉ የሚመክር አካል ማቋቋም ጠቃሚ መሆኑ ታምኖበት የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. ደርጉ አንድ የአማካሪ ጉባኤ እንዲያቋቁም የተወሰነ በመሆኑ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ። ፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « ጊዜያዊ ብሔራዊ የአማካሪ ጉባኤ የተቋቋ መበት አዋጅ ቍጥር ፲፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል "
፪ ፤ የጉባኤው መቋቋም ፤
፩ ከዚህ በታች « ጉባኤ » እየተባለ የሚጠራ በዚህና በሌ ላም አዋጅ የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር ይዞ የሚ ሠራ ጊዜያዊ ብሔራዊ የአማካሪ ጉባኤ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ፪ / የጉባኤው የአገልግሎት ዘመን የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር መንግሥት በሥልጣን ላይ እስከቆየ ድረስ
አዲስ አበባ ታኅሣሥ፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታቴማል "
የፖስታ ሣን ቍ r ር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
now in the process of formulation, the Definition of Powers of the Provisional Military Administration Council and its Chair

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?