ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፲፮
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹ üT ፱፻፸፪ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የኢትዮጵያ ትራንስፖርት ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ·
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፩ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ የሕንፃ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ያዊ ወታደራ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፱ ፲፱፻፸፪
የኢትዮጵያ የትራንስፖርት ኮንስትራክሽን
ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለአንድ አገር የሶሻልና - የኢኮኖሚ ልማት የቀለጠፈ የት ራንስፖርት አገልግሎት መስፋፋት ጠቃሚ መሆኑን በመረዳት ፤
ገጽ ፩፻፳፩
ገጽ ፩፻፳፮
ገጽ ፩፻፳፱
..ለሥልጣን
የትራንስፖርት አገልግሎት አውታሮችን ለማስፋፋት ተበታትነው የሚገኙትን የመንገድ የአየር ፤ የባቡር መስመ ርና የወደብ ኮንስትራክሽን ፤ ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በማቋቋም በማዕከላዊ ቅንጅት በማሰባሰብ ሥራውን ማፋጠን የተሻለ አማራጭ መሆኑን በመገንዘብ ፤
በትራንስፖርት ኮንስትራክሽን ሰፊው ሕዝብ በሕዝባዊ ድርጅቶች አማካይነት በተቀነባበረ ሁኔታ እንዲሳተፍ ማበረ ታታት አስፈላጊ መሆኑን በማመን ፤
ኢትዮጵያ
መንግሥት
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ፭ (፮) መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ያለውን የገንዘብ ፤ የመሣሪያ እና የሰው ኃይል በማቀነባ በር በተቀላጠፈ ሁኔታ የትራንስፖርት ኮንስትራክሽንን የእድ | for a rapid development and realise its purposes by coordinat ገት ጐዳና ለመቀየስ ፤ ዓላማውን በተግባር ለመተርጐም የሚ | ing its finance, equipment and personnel; ችል የመንግሥት አካል ማቋቋም አስፈላጊ ስለሆነ ፤