×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ ቁጥር 579/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፱ ቀን ፪ሺህ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፱፪ሺህ ዓ.ም
_ ጫ
የ፪ሺ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተማሪ በጀት አዋጅ ገጽ ፬ሺ፩፻፩
አንቀጽ ፪.
ሀ / ለ /
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፱ / ፪ሺህ
የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ
_ q ክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
አንቀጽ ፩. ይህ አዋጅ “ የ፪ሺህ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፱ / ፪ሺ v ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ከሐምሌ ፩ / ፲፱፻፺ ጀምሮ ሰኔ ፴ / ፪ሺህ በሚፈጸ መው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በፌዴ ራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራ ዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለከተው ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፶፯ / ፲፱፻፹፱ አንቀጽ ፳፩ መሠረት ለተጨማሪ መደበኛና ካፒታል ሥራዎች የሚከተለው ታውጇል
ለመደበኛ ወጪዎች ብር 16,026,300 ለካፒታል ብር 1,000,000,000
ጠቅላላ ድምር / አንድ ቢሊዮን አስራ ስድስት ሚሊዮን ሃያ ስድስት ሺህ ሶስት መቶ ብር / በተጨማሪ ወጪ ሆኖ በፌዴራሉ መንግሥት እንዲከ ተፈቅዷል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖቀ, ፹፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?