ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፮
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ:
የጋዜጣው ዋጋ
ባግር ውስጥ ባት
በ፯ ወር
ለጭ አ አጥፍ ይናል
፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፶፬ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የገቢና የወጪ ዕቃዎች ታሪፍ (ማሻሻያ)
ገጽ ፴፩
የሕግ ክፍል ማስታወቀያ ቍጥር ፫፻፶፬ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በ፲፱፻፴፭ ዓ. ም. በወጣውና በተሻሻለው የገቢና የወጪ ዕቃ
ዎች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ።
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የገቢና
ታሪፍ (ማሻሻያ) ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
፩ ይህ ደንብ ስለገቢና ወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አከ ፋፈል በ፲፱፻፴፭ ዓ. ም. በወጣውና በተሻሻለው አዋጅ ቊጥር ፴፱ ፤ ፲፱፻፴፭ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭ (ሀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የገንዘብ ሚኒስትር ያወጣው ደንብ
- ጪ ዕቃዎች
በዚህ ሕግ የተጠቀሰው « ታሪፍ » ማለት ስለገቢና ወጪ ዕቃዎች ታሪፍ በ፲፱፻፵፫ ዓ. ም. በቊጥር ፩፻፶፫ ታትሞ የወጣውና የተሻሻለው የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ነው
▣ የታሪፍ አንቀጽ ፭ º ፰ º ፲፪ º ፲፭ º ፲፯ º ፳ º ፳፩ ፳፪ ፤ ፳፫ ፪፻፲፬ ፤ ፪፻፴ (ሀ) ከነማስገንዘቢያው ፤ ፪፻፴ (ለ) እና (ሐ) ፪፻፶፱ ፤ ፪፻፷፱ (ለ) ፤ ፪፻፸፭ ፤ ፪፻፸፮ ፤ ፫፻ ፤ ፫፻፱ ፤ ፫፻፲፱ (መ) ፫፻፳፯ (ሀ) (፩) ንዑስ ቊጥር (፪) ፫፻፳፰ ፤ ፫፻፴፱ ፤ ፫፻፵ ፤ (ለ) ፬፻፫ ፤ ፬፻፰ ፤ ፬፻፱ ፤ ፬፻፲ ፤ ፬፻፲፩ እና ፬፻፳፱ ተሠርዘው በምትካቸው የእነሱን ቊጥር የያዙት የሚከተሉት አዲስ አንቀጾች ተተክተዋል „
አዲስ አበባ ጥር ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ በር አድ ጊዜ ይታተል
የፖታ ሣን ❖ g ሺ 11 (136)
Regulqtions issued pursuqnt to the Customs Import