አምሳሦስተኛ ዓመት ቁጥር
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ዩአንዱ ዋጋ
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፹፮ ፱፻፹፮
የመድን ሥራ ፈቃድ ስለመስጠትና ስለመቆጣጠር
የወጣ አዋጅ
ገጽ ፪፻፸፭
አዋጅ ቁጥር ፹፮፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ለመድን ሥራ ፈቃድ ስለመስጠትና ስለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት አገሪቱን በኢኮኖሚ ጐዳና የሚያመራት አዲስ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመውጣቱ ፡
በአዲሱ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የሁሉም የኢኮኖሚ ክፍሎች ያላሰለሰ ተሳትፎ አስፈላጊ በመሆኑ ፡
በመድን ሥራ ሙሉ ተሳትፎ እንዲኖር አጠቃላይ የሆነ የመድን ሥራ ሪ ቃድና የመቆጣጠሪያ ሕግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገ
በሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
ምዕራፍ አንድ ' ጠቅላላ ;
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የመድን ሥራ ፈቃድ ስለመስጠትና ስለመቆ ጣጠር የጣ አዋጅ ቁጥር ፹፮ / ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ትርጓሜ '
በዚህ አዋጅ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካላሰጠው በስ ተቀር '
፩ « አስሊ » (ክቹዋሪ) ማለት ባንኩ በዚህ አዋጅ መሠረት በሚያወጣው መመሪያ የተወሰኑ ችሎታዎች ያሉት ሰው ነው ።
.. « ባንክ » ወይም « ባንኩ » ማለት የኢትዮጵያ ብሔ
አዲስ አበባ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ቍ ፹ሺ፩ (80,001)