×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የቡናና የሻይ ልማትና ገበያ ባለስልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ 134/1978

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፬
i
የጋዜጣው ' ዋጋ ባገር ' ውስጥ ' ባመት
በ፮'ወር '
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፫ ፲፱፻፸ ዓ ም.
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን አዋጅ.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፬ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
ኢትዮጵያ
E + ብረተ 4 ብኣዊት
ጊዜያዊ ወታደራዊ ሥት
የቡናና የሻይ ልማትና ገበያ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ·
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፫ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለማቋቋም የወጣ A ዋጅ
ገጽ ፳፭
ገጽ ፳፱
የሰፊው ሕዝብ የምርት ውጤቶች በወቅቱ ለገበያ የሚ ቀርቡትና መንግሥትም ሆነ ኅብረተሰቡ የሚያበረክተው አገ ልግሎት የሚዳረሰው መንገዶች ሲስፋፉ መሆኑን በመገንዘብ ፤
በመንገዶች አለመስፋፋት ምክንያት በየቦታው ለሚደር ሱት የተፈጥሮና ሌሎችም አደጋዎች ባፋጣኝ እርዳታና ማቋ ቋሚያ ለማድረስ አለመቻሉን በማወቅ ፤ እና
ቀድሞ የአውራ ጐዳና ባሊሥልጣን እየተባለ ይታወቅ
የነበረውንም እንደገና አሻሽሎ በማቋቋም የገጠር መንገዶች ሥራ በይበልጥ እንዲስፋፉ ማድረግ ጠቃሚ ሆኖ ስለተገኘ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. በአንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል ▪
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
በየክፍለ ሀገሩ የሚኖረው ሕዝብ ራሱን በራሱ ለመር ዳት ገንዘብና ጉልበት እያዋጣ መንገድ እንዲሠራለት ሲጠ ይቅ ተፈላጊውን የቴክኒክ ርዳታ የሚያስገኘውን የመንግሥ ታዊ ድርጅት ማጠናከር አስፈላጊ ስለሆነ ፤
ሕዝባዊ ድርጅቶች መንገድ በመሥራት ፤ በማሻሻልና በመጠገን ላይ በይበልጥ እንዲሳተፉ ማበረታታት አስፈላጊ of roads ,
መሆኑን በማመን ፤
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለአንድ አገር የሶሺያልና የኢኮኖሚ ልማት የመንገዶች essential to the socio - economic development of a nation; በየአቅጣጫው መዘርጋት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት
| tion of rural roads will be more facilitated ;
the Redefinition of the Powers and Responsibilities of the Pro visional Military Administration Council and the Council of

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?