የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፩
ኣዋጅ ቁጥር ፭፻፹፭ / ሺህ
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቼክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፭ / ፪ሺሀ ዓ.ም
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን | Agreement between the Federal Democratic Republic of Ethiopia ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቼክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ … ገጽ ፬ሺ፩፻፲ 0
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት እ.ኤ.አ. ጁላይ ፳፭ ቀን ፪ሺ፮ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣
ህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፯ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤
ይህ አዋጅ « በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚ መለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቼክ ሪፐ ብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፭ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
| of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified thisAgreement at its session held on the 15th | day of May, 2008 ;
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹ሺ፩