×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የገበ ግብር ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፭ ፲፱፻፹፮

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፫
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ደንብ ቁጥር ፩፻፳፭ ፲፱፻፹፮
የገቢ ግብር (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወዮች ም ክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፭ ፲፱፻፹፮ የገበ ግብር ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና ከማናቸውም ቢ ግብር ስለማስከፈል በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፫ ፲፱፻፶፫ እን ደተሻሻለ አንቀጽ ፰ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የገቢ ግብር ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፭ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይች
፪ ማሻሻያ
የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር ፪፻፶፰ ፲፱፻፶፭ ከአንቀጽ ø ንዑስ አንቀጽ መ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ሠ ተጨምሮ ደንቡ ተሻሽሏል ! « ሠበመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፲፩፫ መሠረት የሚከፈል አበል " » ፫. ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ
ይህ ደንብ ከኅዳር ፩ ቀን ፲፱፻፹፭ ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ መስከረም ፳፱ ቀን ፲፱፻፹፮ ታምራት ላይኔ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት
ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲስአበባ ስከረም ፳፱ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
መ ን ግ ሥ
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ X (80,01)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?