×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 218/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፵፪
ደንብ ቁጥር ፪፻፲፰ / ፪ሺ፫
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገጽ ፭ሺ፰፻፳፮
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፰ / ፪ሺ፫
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲን _ ለማቋቋም የወጣ የሚኒሰትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፰ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
፩) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን ` የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪) የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል:
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ
This Regulation is issued by the Council of Ministers ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፭ እና n ከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and ፮፻፶ / ፪ሺ፩ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥፓ
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ እና በፌዴራል ዩኒቨርሲቲዎች የሚኒ መሠረት ይተዳደራል::
ያንዱ ዋጋ
1 ጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?