×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪/፲፱፻፶፭ የነዳጅ ዋጋ ማረጋገጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ ኣዲስ አበባ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪ / ፲፱፻፶፭ ዓም የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ገጸ ፪ሺ፪፻፪ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪ / ፲፱፻፲፭ የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ ኣዋጅን ለማሻሻል የወጣ ኣዋጅ የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል በማስ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት | WHEREAS , it has become necessary to amend Fuel Price አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅን it is hereby proclaimed as follows : ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪ / ፲፱፻፲፭ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፶፫ አንቀጽ ፫ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ | 2. Amendment ፫ ተተክቷል ። “ ፫ . የፈንዱ ዓላማ የፈንዱ ዓላማ ፦ ( ፩ ) በዓለም ገበያ በሚከሰተው የነዳጅ ዋጋ ማደግ ምክንያት የሚያስፈልገውን ተጨማሪ ወጪ በመደጐም የነዳጅን ዋጋ ማረጋጋት ፣ ( ፪ ) የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ አላማን ሳያደናቅፍ መንግሥት ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ሥራዎች ወጪ መሸፈን ፣ ይሆናል ። ” ፫ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዘዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?