×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአካል ጉዳተኞች የሥራ ሥምሪት መብት አዋጅ ቁጥር 101/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፩፻፮
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፩፻፩ / ፲፱፻፹፮
የአካል ጉዳተኞች የሥራ ሥምሪት መብት አዋጅ ገጽ ፬፻፸፮
የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩፻፩ ፲፱፻፹፮
ስለ አካል ጉዳተኞች የሥራ ስምሪት መብት የወጣ አዋጅ
በኅብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች የአካል ጉዳት የደረሰባቸው በርካታ ራቸውን በመገንዘብ ፡
ከአካል ጉዳተኞች መካከል በራሳቸው ጥረትና በመንግ ሥትና በበጐ አድራጊዎች ድጋፍ ተገቢውን ሥልጠናና ዕው ቀት ያገኙ ቢኖሩም የአካል ጉድለታቸውን ምክንያት በማድ ረግ በሚደረግባቸው ልዩነት የተነሳ የሥራ ሥምሪት ዕድላ ቸው የተጣበበ መሆኑን በመረዳት
የአካል ጉዳተኞች የሚዶረግባቸው ልዩነት ተወግዶ እንደየ ችሎታቸው ተወዳድረው በሥራ የመሠማራት መብታቸው እንዲጠበቅላቸው ማድረግ በማስፈለጉ ፡
በሽግሩ ወቅት ቓርተ አንቀጽ ፱ / መ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር
ይህ አዋጅ « የአካል ጉዳተኞች የሥራ ሥምሪት መብት አዋጅ ቁጥር ፩፻፩፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
፪. ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተ ቀሮ በዚሀ አዋጅ ውስ
ኧዲስ አበባ ነሐሴ ፳ ቅን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ. ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?