የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ | አዲስ አበባ – ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፳፰ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፴፭ / ፲፱፻፰፰ ዓም ለብሔራዊ የዘር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ . . . ገጽ ፻፸፪ አዋጅ ቁጥር ፴፭ / ፲፱፻ዠቷ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለብሔራዊ የዘር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲኣር 15 , 200 , 000 ( አሥራ አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ | Democratic Republic of Ethiopia and the International D ኤስዲአር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት | velopment Association stipulating that the International De ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክእና በዓለም አቀፍየልማት ማኅበር መካከል እ ኤ . አ ሴፕቴምበር ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፭ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻፳፰ ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለብሔራዊ የዘር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፴፭ / ፲፱፻፫፻ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 21 : 20 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሸሺ፩ ገጽ ፻ኞ፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ግንቦት፮ ቀን ፲፱፻፳፰ዓም Federal Negarit Gazeta No . 23 14 May 1996 Page 173 ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ | ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማትማኅበር መካከልእኤአ ሴፕቴምበር፳፬ ቀን ፲፱፻፶፭ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፪ሺህ ፯፻፵፩ ኢት ( እንደተሻሻለ ) የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፭ ሚሊዮን ፪፻ ሺህ ( አሥራ አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፩ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፩ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ