×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ከግብፅ አረብ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር ኢንቨስትመንትነን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 517/2007tHE a

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
| በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ አዲስ አሰባ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፯ / ፲፱፻፺፱
ዓ.ም
ከግብፅ ዓረብ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፭፻፸፯
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፯ / ፲፱፻፺፱
ከግብፅ ዓረብ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳፱ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
፩. አጭር ርዕስ
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ “ ከግብፅ ዓረብ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስ ትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተ ደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፯ / ፲፱፻፺፱ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግ ሥትና በግብፅ ዓረብ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል | Protection of Investment between the Federal ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት | Democratic Republic of Ethiopia and the Arab
ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ.ም ስምምነት ™ ች | WHEREAS, it is stipulated in the Agreement that it
ረመ ስለሆነ ፤
ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ
ህጎች መሠረት መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች | shall enter into force on the date of exchange of በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ | instruments of ratification through diplomatic በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለጸ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕ | NOW, THEREFORE, in accordance with Article መንግሥት
አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል "
| WHEREAS, the House of Peoples ' Representatives
| the Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?