የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ የካቲት ፴ ቀን ፲፱የን፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩የንጊ ህየን፪ ዓ.ም. የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት አስተዳደር አዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻፲ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፯ ፲፱፻፲፪ የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት አስተዳደር አዋጅ የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት በአግባቡ ተጠብቆና በተገቢው አስተዳደር ሥር ሆኖ ለሕዝቦቿ ለላቀ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንዲውል ለማድረግ የውሃ ሀብት ጥበቃ ፡ አጠቃቀምና አስተዳደር አዋጅ ማውጣት በማስፈለጉ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ appropriate protection and due management መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፩የዝጊ 1 ህየን፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፡ ፩ . “ የውሃ መመናመን ” ማለት በሰው ሰራሽ ወይም በተፈጥ ሮአዊ ምክንያት የውሃ ሃብት መጠን በአንድ የተወሰነ ወቅት መገኘት ከሚገባው መደበኛ ደረጃ እየቀነሰ መምጣት ነው ፡ ፪ . “ የቤት ውስጥ ግልጋሎት ” ማለት ለመጠጥ ፡ ምግብ ለማብሰል : ለጽዳት ወይም ለሌላ የቤት ውስጥ ሥራ ማዋል ነው : ፫ “ ከአቅም በላይ የሆነ ኃይል ” ማለት በኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሕግ እንደተደነገገው ነው : ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣፖ.ሣቁ : ፰ሺ፩ የመሸጋገሪያ ድንጋጌዎች እና ገጸ ፩ሺ፪ፃህ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ፩ የተወሰኑ የውሃ አካላት ዳርቻዎችን ወሰን መከለል፡ ፪ • በተከለሉ የውሃ አካላት ዳርቻዎች ክልል ውስጥ ያሉ የዕጽዋት ሽፋኖች ወይም ዛፎች እንዳይመነጠሩ ወይም እንዳይቆረጡ እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶች እንዳይገነቡ መከልከል ይችላል ። ዝርዝሩ በሚኒስቴሩ በሚወጣው መመሪያ መሠረት ይወሰናል ። የውሃ ጐጂ ገጽታዎችን ስለመቆጣጠር አግባብ ያላቸው የመንግሥት አካላት፡ ከተሞች እንዲቆ ረቆሩ ወይም መንደሮች እንዲመሠረቱ ከማድረጋቸው በፊት በጐርፍና ሌሎችም ከውሃ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ሊደርሱ የሚችሉ ጉዳቶችን፡ ተጽዕኖዎችን ወይም አደጋ ዎችን ለመከላከል ወይም ጉዳቶቹ፡ ተጸዕኖዎቹ ወይም አደጋዎቹ እንዳይደርሱ ለማድረግ እንዲቻል ከተቆጣጣሪው ኣካል ሙያዊ ምክር መጠየቅ አለባቸው ። ክፍል ስምንት ስለውሃ ተገልጋዮች ማኅበራት ፳፯- አደረጃጀት ፩ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተቆጣጣሪው አካል አግባብነት ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመመካከር ውሃን ጠቀሜታ ላለው ግልጋሎት ለማዋል የውሃ ተጠቃ ሚዎች ማኅበራት እንዲቋቋሙ ያበረታታል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተጠበቀ ሆኖ የውሃ ተገልጋዮች ማኅበራት በተጠቃሚዎቹ አነሳሽነት እና ፈቃደኝነት ሊቋቋሙ ይችላሉ ። የውሃ ተገልጋዮች ማኅበራት አደረጃጀት ዝርዝር አፈጻጸም ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት ይሆናል ። ፬ ስለማኅበራቱ አደረጃጀት አግባብነት ያላቸው የፍትሐ ብሔር ሕግ ድንጋጌዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ክፍል ዘጠኝ ፳፰ የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ፩ . ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በማንኛውም የመንግሥት አካል በተሰጠ ፈቃድ ወይም ያለፈቃድ፡ ሀ ) የውሃ ሥራዎችን ግንባታ ያካሄደ ወይም የሚያ ለ ) በውሃ ሀብት ራሱ በመጠቀም ወይም ለሌሎች ሰዎች ውሃን በማቅረብ ላይ ያለ፡ ሐ ) ቆሻሻን በውሃ ሀብት ውስጥ በመልቀቅ ወይም በመድፋት ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የሚወጣው ደንብ ከሚጸናበት ቀን ጀምሮ በ፲፪ ወራት ጊዜ ውስጥ በውሃ ሥራዎቹ ወይም በውሃው መጠቀም ለመቀጠል ወይም ቆሻሻን በውሃ አካላት ውስጥ ለመልቀቅ ወይም ለመድፋት ፈቃድ እንዲሰጠው ለተቆጣጣሪው አካል ማመልከት አለበት ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ፈቃድ ሰጠው የሚጠይቅ አመልካች ለተጠቀሱት ተግባራት ፈቃድ ለማግኘት ሊያሟላ የሚገባው ቅድመ ሁኔታና ሊያቀርብ የሚገባው መረጃ አዋጁን ለማስ በሚወጣው ደንብ በሚወሰነው መሠረት ይሆናል ። ጎጽ ፩ሺ፪፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ • ም • በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ያላመለከተ የውሃ ሀብት ተጠቃሚ በተመ ደበው መደበኛ የፈቃድ አገልግሎት ክፍያ ላይ ፃ ፐርሰንት ( ሃምሣ በመቶ ) መቀጫ ከፍሎ በሚቀጥሉት ፰ ቀናት ውስጥ ሊያመለክት ይችላል ። ተጠቃሚው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ወይም ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) መሠረት ያላመለከተ እንደሆነ ተቆጣጣሪው አካል፡ በውሃ ሀብቱ እንዳይገለገል ሊያግደው ይችላል ። ተቆጣጣሪው አካል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ወይም 1 ) መምረት ማመልከቻው ሲቀርብለት የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች ወይም አዋጁን ለማስፈጸም የሚወጣውን ደንብ በግልጸ የማይቃረን እስከሆነ ደረስ የጠየቀውን ፈቃደ በ፰ ቀናት ውስጥ ይሰጣል፡ ማመልከቻው የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች ወይም አዋጁን ለማስፈጸም የሚወጣውን ደንብ የሚቃረን ከሆነ በዚህ ንዑስ አንቀጽ በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ማመልከቻቸው ውድቅ መደረጉንና ምክንያቶቹን በጽሁፍ ለአመልካቹ ያስታውቃል ። ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በማንኛውም የመን ግሥት አካል በተሰጠው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መሠረት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲ህ በተመለከተው የሙያ መስክ የተሰማራ ማንኛውም ሰው ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የሚወጣው ደንብ ከሚጸናበት ቀን ጀምሮ በስልሣ ቀናት ውስጥ ተቆጣ ጣሪው አካል ዘንድ ቀርቦ መመዝገብ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መያዝ አለበት ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ኣመልካቹ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለማግኘት ሊያሟላው የሚገባው ቅድመ ሁኔታና ሊያቀርብ የሚገባው መረጃ ኣዋጁን ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ በሚወሰነው መሠረት ይሆናል ። በዚህ አንቀጸ ንዑስ አንቀጽ ( ፰ ) በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ባላመለከተ ሰው ላይ የዚህ አንቀጽ ንዑስ እንቀጽ ( i ) ድንጋጌ ተፈጻሚ ይሆናል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተመለከተው ጊዜ ወስጥ ካላመለከተ ቀድሞ የተሰጠው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እንደተሰረዘ ይቆጠራል ። ፳፱ • ስለቅጣት ይህን አዋጅ ወይም በዚህ አዋጅ መሠረት የሚወጣውን ደንብ የተላለፈ ማንኛውም ሰው፡ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ በተደነ ገገው መሠረት ይቀጣል ። ደንብ የማውጣት ሥልጣን የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች ለማስ ፈጸም የሚረዳ ዝርዝር የአፈጻጸም ደንብ ያወጣል ። ፴፩ መመሪያዎች ሚኒስቴሩ ይህን አዋጅ ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዱ መመሪ ያዎችን ሊያወጣ ይችላል ። ገጽ ፩ሺ፪፻፷፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ • ም • ስለተሻሩና ተፈጻሚ ስለማይሆኑ ሕጐች ፩ . የውሃ ሀብት አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር ፲፪ / ፲፱፻፵፮ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ይህን አዋጅ የሚቃረን ማናቸውም ሕግ ፣ ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ አዋጅ የተሸፈ ኑትን ጉዳዮች በሚመለከት ተፈጻሚነት አይኖረውም ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ በ “ የውሃ ብለው ማለት ኦርጋኒክ ወይም ኢንኦርጋኒክ ፲፭ . “ ተፋሰስ ” ማለት ወደ አንድ መልክአ ምድራዊ አቅጣጫ የሚገናኝበት ሥፍራ ነው : ገጽ ፩ሺ፪፻፲፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፪ ዓ • ም • ፬ “ የከርሰ ምድር ውሃ ” ማለት ከመሬት ገጽ በታች የሚገኝ ውሃ ነው ፡ ጅ “ የገጸ ምድር ውሃ ” ማለት የረጋ ወይም የሚፈስ በመሬት ላይ የሚገኝ ውሃ ነው ፡ “ የውሃ ሀብት ” ማለት የገጸ ምድር እና የከርሰ ምድር ውሃ ሲሆን በማዕድን አዋጅቁጥር ፴፪ / ፲፱፻፳፭ መሠረት የማዕን ውሃንና የጂኦተርማል ክምችቶችን አይጨ ፮ “ ተቆጣጣሪ አካል ” ማለት የማዕክል የውሃ ሀብትን በሚመለከት ሚኒስቴሩ ወይም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( መሠረት ከሚኒስትሩ ውክልና የተሰጠው አካል ነው : “ የመንግሥት አካል ” ማለት ማንኛውም የፌዴራል መንግሥት ወይም የክዘልል መስተዳድር ወይም የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ወይም የድሬዳዋ አስተዳደር ኣካል ነው : # “ ባሕላዊ መስኖ ” ማለት መሬትን ለማልማት በአንድ ሴኮንድ ውስጥ ከአንድ ሊትር የማይበልጥ ውሃን በመውሰድ ወይም እንደ አርሶ አደር ከአንድ ሄክታር የማይበልጥ መሬትን የሚያለማበት በአርሶ አደር የሚካሄድ መስኖ ነው፡ ፲ . “ ቆሻሻ ” ማለት ማናቸውም በጠጣር ፡ በፈሳሽ ወይም በተናኘ ( ጋስ ) መልክ ወደማናቸውም የውሃ ሀብት አካል የሚጨመር፡ የሚለቀቅ ወይም የሚደፋ ጐጂ ነገር ነው፡ ፲፩ . “ የተበከለ ውሃ ” ማለት ፍሳሽና ከፋብሪካዎች የሚወጣ ቆሻሻ ውሃ እንዲሁም መርዛም ውሃ ነው : ይዙት ያላቸውን ነገሮች በመጠቀም ወይም በውሃው የሙት መጠን ለውጥ ምክንያት ውሃው በመበከሉ ሊክሰት የሚችል ጉዳት ነው : - “ የውሃ ጥራት ” ማለት በፊዚካል ፡ በኬሚካል ፡ በማይክሮ ባዮሎጂካል : በባክቴሪዮሎጂካል እና ራዲዮሎጂካል ገጽታው በሚታወቀው መሠረት የውሃ ጥራት መግለጫ ፲፬ . “ የውሃ ጥራት ደረጃዎች ” ማለት ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ፲ ውስጥ ከተጠቀሱትገጽታዎች አኳያ ሊጠበቁ የሚያስፈልጉትንና የሚፈቀዱትን ደረጃዎች በመወሰን የሚደረግ መለኪያና የጥራት አወሳሰን ነው : የሚፈሱ የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውኃዎች የሚያካ ልሉት አካባቢ ነው : ፲፮ . “ የውሃ አካላት ዳርቻ ” ማለት ክልሉ እና ወይም ርቀቱ በተቆጣጣሪው አካልና አግባብ ባለው የመንግሥት አካል አማካይነት የሚወሰን መሬትና ማናቸውም የውሃ አካል ፲፯ . “ የውሃ መሄጃ ” ማለት ውሃ ሁልጊዜ ወይም አንዳንድ ጊዜ የሚሄድበት የተፈጥሮ ወይም ሰው ሰራሽ ወንዝ ፡ ጅረት ፡ ቦይ ወይም ማንኛውም የውሃ መውረጃ ነው : “ የውሃ ሥራዎች ” ማለት የውሃ ሀብትን ጠቀሜታ ላለው ተግባር ለማዋል የተገነቡ ወይም የሚገነቡ ማናቸውም ሰው ሰራሽ ሥራዎች ሲሆኑ ይህም መጥለፍን ፡ መገደብን፡ መቆፈርን ወይም መሰርሰርን ፡ መጥረግን ፡ መመርመርን፡ መቆጣጠርን : ማጣራትን : መለካትን : ማጓጓዝን፡ ማስተላለፍን ፡ ጨው አልባ ማድረግን ፡ ጐርፍ መከላከያ መገንባትንና ፡ ሌሎች ተዛማጅና የመሳሰሉ ሥራዎችን ማከናወንን ያጠቃልላል : ፲ህ “ የውሃ ሀብት አስተዳደር ” ማለት የውሃ ሀብትን ማልማትን፡ አጠቃቀምን : መንከባከብን : መጠበቅንና መቆጣጩን የሚመለኮቱ ተግባራትን ያካተተ ነው : ገጽ ፩ሺ፪፻፶፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፪ ዓ • ም • “ ሚኒስቴር ” ወይም “ ሚኒስትር ” ማለት እንደቅደም ተከተሉ የውሃ ሀብት ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ነው፡ ፳፩ . “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብትና ግዴታ የተሰጠው አካል ነው ፡ ፳፪ . “ የንብረት አገልግሎት ” ማለት በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር ፩ሺ፫የዛሁ መሠረት የተተረጐመው የንብረት | 3. Purpose አገልግሎት ነው ። ፫ ዓላማ የአዋጁ ዓላማ የአገሪቱ የውሃ ሀብት በአግባቡ ተጠብቆ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለላቀ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም መዋሉን ፡ በሚገባ መጠበቁን መከታተልና መቆጣጠር፡ የውሃ ጐጂ ገጸታዎችን መከላከል ፡ እንዲሁም የውሃ ሀብት ጠቅላላ አስተዳደር በሚገባ መካሄዱን ማረጋገጥ ይሆናል ። የአፈጻጸም ወሰን ይህ አዋጅ የውሃ ሀብት አስተዳደርን በተመለከተ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ በማናቸውም የውሃ ሀብት ላይ ተፈጻሚነት ይኖረዋል ። ፭ የውሃ ሃብት የሕዝብ ስለመሆኑ ሁሉም የአገሪቱ የውሃ ሃብት የመንግሥትና የሁሉም የኢት ዮጵያ ሕዝብ የጋራ ሀብት ነው ። ፮ መሠረታዊ መርሆዎች ፩ . የተቀናጁ የተፋሰስ ማስተር ፕላን ጥናቶች እና የውሃ ሃብት ሕጐች ማንኛውም የውሃ ሃብት ለሁሉም የኢት ዮጵያ ሕዝብ ከሁሉም ለላቀ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም መዋለን የሚመሠርቱና የሚያረጋግጡ ይሆናሉ ። ፪ . የማንኛውም ሰው ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት መርሃ ግብሮች ፡ የኢንቨስትመንት ዕቅዶችና የውሃ ሃብት ልማት ሥራዎች የኢትዮጵያን የውሃ ሃብት አስተዳደር ፖሊሲ ፡ አግባብነት ያላቸውን የተፋሰስ ማስተር ፕላን ጥናቶች እንዲሁም የውሃ ሃብት አስተዳደር ሕጐችን የተከተሉና መሠረት ያደረገ መሆን አለባቸው ። • ተቆጣጣሪው አካል ማንኛውም የውሃ ሃብት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ለላቀ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም መዋለን የኢትዮጵያ የውሃ ሃብት አስተዳደር ፖሊሲን ፡ የተፋሰስ ማስተር ፕላን ጥናቶችን እና የውሃ ሃብት ሕጐችን መሠረት በማድረግ ያረጋግጣል ፡ ያስተዳ 0- የኢትዮጵያ የውሃ ሃብት አስተዳደር በፈቃድ ሥርዓት ላይ የተመሠረተ ይሆናል ። ፯ . የአገልግሎት ቅድሚያ ስለመስጠት ፩ . ለቤት ውስጥ ግልጋሎት የሚውል ውሃ ለሌላ ለማና ቸውም ግልጋሎት ከሚውል ውሃ ቀደምትነት ይኖረዋል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተጠበቀ ሆኖ ፡ የውሃ ሀብቱ አስቀድሞ ለአንድ ለተወሰነ አገልግሎት በመዋሉ ወይም እንዲውል በመታቀዱ ብቻ ግልጋሎቱን ከሌሎች የውሃ ግልጋሎቶች ሁሉ ሊያስበልጠው ወይም የቅድሚያ መብት ሊያሰጠው ኣይችልም ። ክፍል ሁለት ስለተቆጣጣሪ አካል ስለተቆጣጣሪው አካል ሥልጣንና ተግባር ተቆጣጣሪው አካል ስለውሃ ሀብት ዕቅድ : አስተዳደር ፡ አጠቃቀም እናጥበቃ ኃላፊ ይሆናል ።እንዲሁም በአዋጁ መሠረት ሥራውን ለማከናወን የሚያስፈልገው ሥልጣን ይኖረዋል ። ከዚህ በላይ የተነገረው አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ተቆጣጣሪው አካል የሚከተለው ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል፡ • በመወሰን እና ውሣኔዎቹን ለማስፈጸም አስፈ ገጽ ፩ሻ f ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ሀ ) ፈቃድና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ይሰጣል ፣ ለ ) የውሃ ሀብትን ልማት ፡ ጥበቃ ፣ አጠቃቀም እና ቁጥጥር በሚመለከት ጥናቶች መካሄዳቸውን ያረጋ ግጣል ፣ ሐ ) በተለያዩ ግልጋሎቶች ወይም ተገልጋዮች መካከል የውሃ ሀብት ክፍፍልንና የአጠቃቀም ሁኔታዎችን ይወስናል፡ መ ) የውሃ ሥራዎች ለማከናወን የሚያስችል ፈቃድ ማናቸውም ሰው ሲጠይቅ ስለሥራዎቹ የተዘጋጁ እቅዶችና ሃሣቦች እንዲቀርቡለት ይጠይቃል ፡ የቀረበለትንም ያጸድቃል : ውድቅ ያደርጋል ፡ ወይም ያሻሽላል ፡ ሠ ) የቅየሳዎችን : የንድፎችን ( የዲዛይን ) እና የውሃ ሥራዎች ዝርዝሮችን / ስፔስፊኬሽን ፣ እንዲሁም ለውሃ ሀብት ልማት የሚፈለጉትን የውሃ ሥራዎች ግንባታ የጥራት ደረጃ ይመሠርታል “ የውሃ ሥራዎች ተገቢውን ደረጃ የጠበቁ መሆናቸውን ይቆጣጠራል ፡ ረ ) የውሃ ሀብት እንዳይበከል እና ለጤናና ለአካባቢ የጤና ጠንቅ አለመሆኑን ለማረጋገጥ አግባብነት ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመመካከር መመሪያ ያዘጋጃል፡ ሰ ) የግድብ ውሃ በግድቦች እና በሰዎች : ' በንብረትና በሰብል ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ለመከላከል እንዲቻል ለሃይድሮሊክ ስትራክቸር የደኅንነት መመሪያ ያወጣል ፣ ሸ ) አግባብነት ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመመ ካከር የተበከለ ውሃ ወደ ውሃ ሀብት ለመልቀቅ ወይም ለመድፋት የሚቀርብ የፈቃድ ማመልከቻን ለመቀበል የሚያስችል የጥራት ወይም የጤናማነት ደረጃ እንዲወጣ ያደርጋል ፡ ቀ ) ከኢትዮጵያ የውሃ ሀብት ፖሊሲ፡ አግባብነት ካለው የተፋሰስ ማስተር ፕላን እናየውሃ ሀብት ሕጐች ጋር የማይራመዱ ወይም የማይስማሙ የውሃ ሥራዎች እንዲስተካከሉ ወይም እንዲታገዱትዕዛዝይሰጣል ፣ ተግባራዊ መሆኑንም ያረጋግጣል ፡ በ ) በማናቸውም ኣካባቢ አስቸኳይ የውሃ እጥረት በሚከ ሰትበት ወቅት በውሃ አጠቃቀም ላይ ሊደረግ ስለሚ ገባው ገደብመመሪያ ያወጣል ፣ አፈጻጸሙንም ይቆጣ ጠራል ። ፪ ተቆጣጣሪው አካል የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር በተቀ • ላጠፈ ሁኔታ ለማከናወን ሲል እንደአስፈላጊነቱ አግባ ብነት ላለው አካል የውክልና ሥልጣን ሊሰጥ ይችላል ። ፱ : ስለክርክሮች አወሳሰን ተቆጣጣሪው አካል ከፈቃዱ ጋር የተያያዙ መብቶችን ወይም ግዴታዎችን በተመለከተ በባለፈቃዶች መካከል ወይም በባለፈቃድና በሦስተኛ ወገኖች መካከል የሚነሱ ማናቸውም ክርክሮችን ' ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣ ደንብ በማወሰንሥነ ሥርዓት መሠረት አይቶ መወሰን ይችላል ። እንዲሁም ተቆጣጣሪው አካል አንደኛው ተከራካሪ ወገን ለሌላኛው ተገቢውን ካሣ ትዕዛዝ ለመስጠት ሥልጣን ይኖረዋል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ተቆጣጣሪው አካል በሚሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወገን ውሳኔው በደረሰው በ፰ ቀናት ውስጥ ሥልጣን ላለው ፍርድ ቤት ይግባኝ ሊያቀርብ ይችላል ። ሆኖም ከ፰ ቀናት በኋላ የሚቀርብ ይግባኝ ተቀባይነት አይኖረውም ። ገጽ ፩ሺ፪፻፶፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም : ፫ . በተቆጣጣሪው አካልና በባለፈቃዱ መካከል፡ ከፈቃዱ ጋር በተያያዙ ምክንያቶችሚፈጠር ማንኛውም ክርክርና አለመግባባት ወይም የይገባኛል ጥያቄ በተቻለ መጠን በጋራ ውይይት ይፈታል ። ፬ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) መሠረት ጉዳዩ በጋራ ውይይት ሊፈታ ካልቻለ በሽምግልና ዳኝነት ታይቶ ይወሰናል ። ዝርዝሩ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ ይወሰናል ። ክፍል ሦስት ስለውሃ ሀብት ዝርዝር ሁኔታና የተወሰዱትን እርምጃዎች ስለመመዝገብ ፲ . የውሃ ሀብት ዝርዝር ሁኔታ እና የተወሰዱ እርምጃዎችን ስለመመዝገብ ፩ . ተቆጣጣሪው አካል የውሃ ሀብትን ጥቅም ላይ ለማዋል እንዲቻል ይኸው ሀብት ስለመኖሩ በቂ ዕውቀት መኖሩን የማረጋገጥ ኃላፊነት ያለበት በመሆኑ በአገሪቱ ውስጥ ያለውን የውሃ ሀብት ዝርዝር ያዘጋጃል ወይምእንዲዘጋጅ ያደርጋል፡ ዝርዝሩንም ይይዛል ። ዝርዝሩም፡ ሀ ) በዓመት ውስጥ በማናቸውም አስፈላጊ ወቅት የውሃ ሀብት ስለመገኘቱ ፡ ስለመኖሩ ፣ የሚገኝበትን ስለመጠኑና ስለጥራቱ መለያ እና መግለጫ፡ ለ ) የውሃውን አቅርቦት በሚመለከት በየክፍለ ዓመቱ የሚጠበቀው ፍላጎት መለያና መግለጫ፡ ሐ ) ፍጆታዊ እና ፍጆታዊ ያልሆነ የውሃ ግልጋሎትን በሚመለከት በየጊዜው የተጠናቀሩ መረጃዎችን፡ ይጨጨምራል ። ተቆጣጣሪው አካል በውሃ ሀብት መጠቀምን፡ ቆሻሻን ውሃ ሀብት ውስጥ መልቀቅን ወይም መድፋትን እንዲሁም የውሃ ሥራዎች ግንባታን በሚመለከት በቀረ ቡለት ማመልከቻዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ የሚያሳዩ መዝገቦችን በሁሉም ደረጃዎች አቋቁሞ ይይዛል ። መዝገቡም በዚህ አዋጅ መሠረት ሚኒስቴሩ የሚያወጣው መመሪያ የሚጠይቀውን መረጃ የሚያ ካትት ይሆናል ። ፫ • የሀገሪቱን ጠቅላላ የውሃ ሀብት ዝርዝር በማዕከላዊነት ለማወቅ እንዲረዳና ሀብቱ በተገቢው ሁኔታ ጥቅም ላይ ሙዋሉን ለማረጋገጥ አግባብነት ያላቸው የመንግሥት አካላት ሚኒስቴሩ በሚወስነው አኳኋን በየክልላቸው ስለሚገኘው የውሃ ሀብት ዝርዝር እና የውሃ ሀብቱን ጥቅም ላይ ለማዋል ስለተፈጸሙ ድርጊቶች መረጃዎችን ለሚኒስቴሩ መስጠት አለባቸው ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) የተጠቀሱት መረጃ ዎችም ሚኒስቴሩ የሚይዛቸው የውሃ ሀብት መረጃ ማዕከል አካል ይሆናሉ ። ክፍል አራት ስለፈቃዶች እና የሙያ ፈቃድ ፲፩ : ስለፈቃድ አስፈላጊነት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ የተጠቀሱት ልዩ ሁኔታዎች እንደተጠበቁ ሆነው ማንም ሰው ከተቆጣጣሪው አካል ፈቃድ ሳያገኝ የሚከተሉትን ተግባራት ሊፈጽም ኣይችልም፡ ሀ ) የውሃ ሥራዎችን መገንባት፡ ለ ) ለራስ ግልጋሎትም ሆነ ለሌሎች ሰዎች ውሃ ማቅረብ፡ ገጽ እሸ፪፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓም ሐ ) ራሱ ከውሃ ሀብት የወሰደውንም ሆነ ከሌላ ኣቅራቢ የተቀበለውን ውሃ ለሌላ ማስተላለፍ፡ መ ) ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት በሌላ ሁኔታ ካልተደነገገ በስተቀር ማናቸውንም ቆሻሻ በውሃ ሀብት ውስጥ መልቀቅ ወይም መድፋት ። ጀ • ማንኛውም ሰው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ለተጠቀሱት ተግባራት ፈቃድ እንዲሰጠው ከመጠየቁ በፊት ስለዕቅዱ በቅድሚያ ከተቆጣጣሪው አካል ጋር መመካከር አለበት ። ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ። ፈቃድ ስለማያስፈልጋቸው የውሃ ግልጋሎት ዓይነቶች ማናቸውም ሰው ከተቆጣጣሪው አካል የተሰጠ ፈቃድ ሳይኖረው የውሃ ሀብትን ለሚከተሉት ተግባራት ሊያውል ይችላል፡ ሀ ) በእጅ የውሃ ጉድጓድ ለመቆፈር ወይም በእጅ ከተቆፈረ ጉድጓድ ውሃ ለመጠቀም፡ ለ ) በባሕላዊ የመስኖ እርሻ፡ ለባሕላዊ የማዕድን ማውጣት ተግባር እና ለባሕላዊ የእንስሳት እርባታ ሥራ እንዲሁም በውሃ ለሚሠራ የእህል ወፍጮ አገልግሎት ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሀ ) እና ( ለ ) ለተጠ ቀሱት ግልጋሎቶች የሚውል ውሃ ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዳይውልና እንዳይባክን ለማድረግ ተቆጣጣሪው አካል እንደአስፈላጊነቱ አግባብነት ያላቸውን መመሪ ያዎች ሊያወጣ ይችላል ። ስለፈቃድ ማመልከቻ ፩ በውሃ ሃብት ለመጠቀም፡ ቆሻሻን ውሃ ሀብት ውስጥ ለመልቀቅ ወይም ለመድፋት እና የውሃ ሥራዎች ግንባታን ለማከናወን የፈቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ለተቆጣጣሪው አካል መቅረብ ይኖርበታል ። ማመልከ ቻውም ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ የተመለከተውን ዝርዝር መረጃ ያካተተ ይሆናል ። ፪ ለሰው ሕይወት፡ ለእንስሳት ፡ ለዕጽዋትና ሕይወት ላላቸውማናቸውም ነገሮች አደገኛ የሆነ ቆሻሻን በውሃ ሀብት ውስጥ ለመልቀቅ ወይም ለመድፋት የሚቀርብ ማንኛውም ማመልከቻ ተቀባይነት አይኖረውም ። ሆኖም ተቆጣጣሪው አካል አመልካቹ በካዩን ቆሻሻ አስቀድሞ እንዲያክም ካደረገ ወይም ካሳከመ በኋላ እንዲለቅ ወይም እንዲደፋ በመጠየቅ ማመልከቻውን ሊቀበለው ይችላል ። ዝርዝሩ ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል ። ስለፈቃድ አሰጣጥ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ፡ የታቀደው የውሃ ግልጋሎት፡ ሀ ) በውሃ ሀብቱ የመጠቀም ሕጋዊ መብት ያለውን ሰው ጥቅም በማናቸውም መልኩ የማይነካ ከሆነ፡ ለ በውሃ ሀብትና በአካባቢው ላይ ጎጂ ውጤትን ወይም ብክለትን የማያስከትል ከሆነ፡ ተቆጣጣሪው አካል ከዚህ በላይ በአንቀጽ ፲፫ መሠረት ማመልከቻው ሲቀርብለት ማመልከቻው ከቀረበበት ቀን ጀምሮ በስልሣ ቀኖች ውስጥ ለጠያቂው ፈቃዱን ይሰጠዋል ። ፪ . . ዝርዝሩ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ የሚወሰን ሆኖ ተቆጣጣሪው አካል በፈቃዱ ውስጥ ሊጠቀሱ የሚገባቸውን መረጃዎች፡ ሁኔታዎችናገደቦች በፈቃድ መስጫው ቅጽ ላይ ያሰፍራል፡ ገጽ ፩ሺ፪ሃኔ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፪ ዓ.ም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተጠቀሱት ምክን ያቶች ሳይሟሉ በመቅረታቸው ማመልከቻው በተቆጣ ጣሪው አካል ውድቅ የሚደረግ ሲሆን፡ ተቆጣጣሪው አካል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ማመልከቻው ውድቅ መደረጉንና ምክንያ ቶቹን በጽሑፍ ለአመልካቹ ያስታውቃል ። ፲፭ ፈቃዱ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜና እድሳት ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፬ መሠረት የተሰጠ ፈቃድ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ እና ፈቃዱ የሚታደስበት ተገቢው የጊዜ ገደብ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት ይወሰናል ። ፪ ፈቃድ ያገኙ በፈቃዱ ውስጥ የተጠቀሱትን ሁኔታዎች ፡ ግዴታዎችና ገደቦች እንዲሁም በዚህ አዋጅና ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ ውስጥ የተመለከ ቱትን አስፈላጊ ሁኔታዎች ማክበሩን ተቆጣጣሪው አካል ሲያረጋግጥ ፈቃዱን ያድሳል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ፈቃዱ በጊዜ ገደቡ ሳይታደስ ከቀረ እንደተሠረዘ ይቆጠራል ። ፈቃዱን ስለማሻሻልና ማስተላለፍ ፈቃድ ያዡ የተፈቀደለት የውሃ መጠን እንዲቀነስበት ወይም እንዲጨመርለት ወይም ውሃውን ጠቀሜታ ላለው ሌላ ተግባር እንዲያውል ፈቃዱ እንዲሻሻልለት ሊያመለክት ይችላል ። ተቆጣጣሪው አካል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተጠቀሰው ማመልከቻ ሲቀርብለት በአሥር ቀኖች ውስጥ ውሳኔ ይሰጥበታል ። ፫ . ተቆጣጣሪው አካል የአካባቢ ሁኔታዎች በመለወጣቸው ወይም በውሃ ለመጠቀም ያለው ፍላጎት በመጨመሩ ወይም በማናቸውም ሌላ በቂ ምክንያት የውሃውን ክፍፍል እንደገና ማስተካከል አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ይህንኑ ለፈቃደ ያዙ ከስልሣ ቀኖች በፊት በጽሑፍ በማስታወቅ ፈቃዱን ሊያሻሽል ይችላል ። ሆኖም ማሻሻያው በአካባቢው ላይ በደረሰው ተፈጥሮአዊ ለውጥ ምክንያት ካልተደረገ በስተቀር፡ ማሻሻያ በመደረጉ ምክንያት በፈቃድ ያገቡ ላይ ለሚደርስ ጉዳት በፍትሐብሔር ሕግ መሠረት በጉዳት አድራሹ ካሣ ይከፈለዋል ። ፈቃድ ያገቡ ሲጠይቅ እና በተቆጣጣሪው አካል ሲፈቀድ በውሃ ሀብት የመጠቀም ፈቃድ ለሌላ ሰው በሕጋዊ መንገድ ሊተላለፍ ይችላል ። ፲፯ ስለፈቃድ መሠረዝ ወይም መታገድ ፈቃድ ያገቡ የሚጠበቅበትን ግዴታዎች የማያሟላ ወይም የማያከብር ሆኖ ሲገኝ ተቆጣጣሪው አካል በማናቸውም ጊዜ ፈቃዱን በሙሉ ወይም በከፊል ሊያግድ ወይም ሊሠርዝ ይችላል ። ዝርዝሩ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት ይወሰናል ። ፲፰ . ስለቅሬታ ፩ . የሚከተሉትን ጉዳዮች የሚመለከቱ ማመልከቻዎች በመጀመሪያ ደረጃ ለተቆጣጣሪው አካል ይቀርባሉ፡ ሀ ) በውሃ ሀብት ለመጠቀም ወይም በውሃ ሀብት ውስጥ ቆሻሻ ለመድፋት ወይም ለመልቀቅ፡ ወይም ለ ) የውሃ ሥራዎች ግንባታ ለማካሔድ፡ ወይም ሐ ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሀ ) እና ( ለ ) የተመለከቱትን ተግባራት ለማከናወን የተሰጠ ፈቃድ እንዲሻሻል ወይም እንዲተላለፍ፡ ወይም የውሃ ሀብት አጠቃቀምን ኣስመልክቶ በውሃ ሃብቱ ለመጠቀም ሕጋዊ መብት ባላቸው ሰዎች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶች ። ለማት ማረጋገጫ የምስክር P ጣ ወጣው ገጽ ፩ሺ፪፻፵፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ተቆጣጣሪው አካል በዚህ አዋጅና አዋጁን ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት በቀረበለት ማመልከቻ ላይ ተገቢውን ውሳኔ ይሰጣል፡ አስፈላጊውን እርምጃም ይወስዳል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተመለከቱት ጉዳዮች ላይ ተቆጣጣሪው አካል በሰጠው ውሳኔ ወይም በወሰደው እርምጃ ቅር የተሰኘ ወገን ውሳኔው ከተሰ ጠበት ቀን አንስቶ በስልሳ ( ፷ ) ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ሥልጣን ላለው ፍርድ ቤት ሊያቀርብ ይችላል ። ስለሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማንኛውም ሰው ከተቆጣጣሪው አካል የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሳይኖረው ለንግድም ሆነ ለሌላ ዓላማ የገፀ ምድር የወሃ ሥራዎች ግንባታ ለማካሔድ ወይም ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ : ስርሰራ ወይም ጠረጋ ለማካሔድ ወይም ከነዚሁ ጋር የተያያዘ የአማካሪነት አገል ግሎት ለመስጠት አይችልም ። ዝርዝሩ ይህን አዋጅ ለማስ ፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት ይወሰናል ። ክፍል አምስት ስለፈቃድ ክፍያ እና የውሃ ግልጋሎት ዋጋ ስለፈቃድ አገልግሎት ክፍያ ፩ ለሚከተሉት ጉዳዮች የፈቃድ አገልግሎት ክፍያ ይፈጸማል፡ ሀ ) የውሃ ሥራዎችን ለመገንባት ፈቃድ ለማግኘት፡ ለ ) በውሃ ግልጋሎት ለመጠቀም ፈቃድ ለማግኘት፡ ሐ ) ቆሻሻን በውሃ ሀብት ውስጥ ለመልቀቅ ወይም ለመድፋት ፈቃድ ለማግኘት፡ መ ) ውሃ ነክ ለሆነ ጉዳይ ማናቸውንም ፈቃድ ለማግኘት፡ ለማሻሻል ወይም ለማስተ ፪ • ማናኛውም ሰው የሙያ ወረቀት ለማግኘት፡ ለማሳደስ ወይም ለማሻሻል የአገል ግሎት ክፍያ ይከፍላል ። ፫ • የክፍያው መጠን ይህን አዋጅ ለማስፈጸም ደንብ መሠረት ይሆናል ። ፬ . ተቆጣጣሪው አካል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ፫ ) መሠረት የተወሰነውን የአገልግሎት ክፍያ የመሰ ብሰብ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፭ ተቆጣጣሪው አካል ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት ሕዝባዊ ጠቀሜታ ያላቸው የተወሰኑግልጋሎቶችከአገልግሉትክፍያ ነጻእንዲሆኑ ማድረግ ይችላል ። ፳፩ ስለውሃ ግልጋሎት ዋጋ በዚህ አዋጅ መሠረት የውሃ ሀብትን ለማንኛውም ለተፈቀደ ግልጋሉት ለማዋል የውሃ ግልጋሉት ዋጋ ይከፈላል ። የሚከፈለው የክፍያ ተመን ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣውደንብ መሠረት ይሆናል ። ፪ ተቆጣጣሪው አካል.በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረትየተወሰነውን ዋጋየመሰብሰብ ሥልጣን ተሰጥ ገጸ ፩ሺ፪፻፶፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ የካቲት ፴ ቀን ፲፱፻፪ ዓም • ፫ . ተቆጣጣሪው ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት የተወሰኑ ሰዎችን ከውሃ ግልጋሎት ዋጋ ክፍያ ነጻ ሊያደርግ ይችላል ። ፳፪ በውሃ ሀብት ውስጥ ቆሻሻን ለመልቀቅ ወይም ለመድፋት ስለሚደረግ ክፍያ ፩ ቆሻሻን በውሃ ሀብት ውስጥ ለመድፋት ወይም ለመልቀቅ በተሰጣቸው ሰዎች ቆሻሻን ለመደፋት የተወሰነ ክፍያ ይከፈላል ። የሚከፈለው ክፍያ አዋጁን ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት ይሆናል ። ተቆጣጣሪው አካል በደንቡ የተወሰነውን ክፍያ የመሰ ብሰብ ሥልጣን ተሰጥቶታ • ል ። ክፍል ስድስት ስለንብረት አገልግሎት ስለንብረት አገልግሎት ፩ . ማናቸውንም የተፈቀዱ የውሃ ሥራዎች ተግባራዊ ለማ ድረግና ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ የንብረት አገልግ ሎቶች እና የመተላለፍ መብቶች በመሬት ባለይዞታዎች ላይ የግይታ ይሆናሉ ። ፪ . የንብረት አገልግሎቱ የሚመሠረትባቸው ልዩ ልዩ ሁኔታዎች ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት ይወሰናል ። - የንብረት አገልግሎቱ፡ መብት የሚገኘው ደንቡን መሠረት በማድረግ ተቆጣጣሪው አካል በሚያጸድቀው ሁኔታ ብቻ ነው ። ፬ . ማንኛውም የንብረት አገልግሎት መብት ያገኘ ሰው በተቆጣጣሪው አካል የጸደቁትን የንብረት አገልግሎቱ የተመሠረተባቸውን ሁኔታዎች ሊለውጥ ሊያሻሽል አይችልም ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የንብረት አገልግሎት ሰጪው መሬት ባለይዞታ የንብረት አገልግ ሎቱን ጥቅም የሚያገኘው ሰው ተገቢ ካሣ የማግኘት መብት አለው ። ፳፬ የንብረት አገልግሎት መቋረጥ የንብረት አገልግሎት መብት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ምክንያቶች ይቋረጣል፡ ፩ . ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ የንብረት አገልግሎቱ መብት በተሰጠው ሰው ወይም በወራሹ ወይም በተተኪው ተግባራዊ አለመደረጉን የንብረት አገልግሎት ሰጪው መሬት ባለይዞታ ለተቆጣጣሪው አካል ያስረዳ እንደሆነ መብቱ ቀሪ ይሆናል ። በመብቱ መጠቀም ያልተቻለው ከአቅም በላይ በሆነ ኃይል ምክንያት መሆኑን ባለመብቱ ለተቆጣጣሪው አካል ማስረዳት የቻለ እንደሆነ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ድንጋጌ ተፈጻሚ አይሆንም ። ክፍል ሰባት ስለ ውሃ አካላት ዳርቻዎችና ስለ ውሃ ጐጂ ገጽታዎች የውሃ አካላት ዳርቻዎችን ስለመጠበቅ ተቆጣጣሪው አካል አግባብ ካለው የመንግሥት አካል ጋር በመመካከር እና በመተባበር፡