×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 185/92 የኢትዮ -- የመን የውጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀን ሲዎች የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፯ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ ዓም የኢትዮ የመን የወጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፩፻፴፩ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወጪ ንግድማስፋፊያ ኤጀንሲ እና በየመን ሪፐብሊክ የወጪ ንግድ ማስፋፊያ ከፍተኛ ምክር ቤት የቴክኒክ ድርጅት መካከል የተደረገውን የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀንሲ እና በየመን ሪፐብሊክ የወጭ ንግድ ማስፋፊያ ከፍተኛ ምክር ቤት የቴክኒክ ድርጅት መካከል የተደ ረገው የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ሚያዝያ ፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : በሰንዓ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፱ [ sub - Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution , it is hereby መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ የመን የወጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀን ሲዎች የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፩ሺ፩፻፷፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፯ኅር፳፪ ቀን ፲፱፻ዓም Federal Negarit Gazeta ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ የወጪ ንግድማስፋፊያ ኤጀንሲዎች መካከል ሚያዝያ ፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ሰንዓ ላይ የተፈረመው የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ጸድቋል ። ፫ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድማስፋፊያ ኤጀንሲ ሥልጣን ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀንሲ በዚህ አዋጅ ተሰጥቷል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?