×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአሩሲ ጠቅላይ ግዛት ማዛጋጃ ቤቶች የንግድ ፈቃድ ፤ ግብርና የቀረጥ ደንብ 369/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር'ውስጥ ' ባመት '
በ፮ ' ወር '
ያንዱ '
ለውጭ ' አገር እጥፍ ' ይሆናል "
ማውጫ "
፲፱፻፷፩ ዓ - ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷፱ / ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የአሩሲ ጠቅላይ ግዛት ዘጋጃ ቤቶች የንግድ ፈቃድ ፤ ግብርና የቀረጥ ደንብ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ፡ ነገሥትመንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ▪ የቆመ ።
ገጽ ፻፴፰
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷፱ ፲፱፻፷፩ ዓ.ም. በ፲፱፻፴፯ ዓ. ም. በወ T ው የማዘጋጃ ቤቶች አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ።

፩ | ይህ ዶንብ በ፲፱፻፴፯ ዓም በወ T ው የማዘጋጃ ቤት አዋጅ (ነዋጅ ቍጥር ፫፬ ፲፱፻፴፯ ዓ. ም.) በአንቀጽ ፱ እና ፲፩ በተሰጠው ሥል Q ን መሠረት የአገር ግዛት ሚኒስትር ያወጣው ደንብ ነው ።
፪ ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የአሩሲ ጠቅላይ ግዛት ማዘ ጋጃ ቤቶች የንግድ ፈቃድ ግብርና የቀረጥ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
F የአሩሲ ጠቅላይ ግዛት ማዘጋጃ ቤቶች ከዚህ በታች ተዘ ርዝሮ በሚገኘው ሠንጠረዥ የተመለከተውን ግብርና ቀረጥ እንዲሰበስቡ በዚህ ደንብ ተፈቅዶላቸዋል "
፬ ይህ ደጓብ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢትወደድ ዘውዴ ገብረ ሕይወት
ያገር ግዛት ሚኒስትር "
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ • በወር ▪ አንድ ' ጊዜ ▪ ይታተማል •
የፖስታ ሣጥን · ቍ rc • ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?