አሥራ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፫ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፰ / ፪ሺ፩
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ | Government Communication Affairs Office Establishment የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …
ገፅ ፬ሺ፬፻፲፰
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፰ / ፪ሺ፩ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፸፩ / ፲፱፻፺፰ | pursuant to Article 5 and 34 of the Definition of the (በአዋጅ ቁጥር ፮፻፫ / ፪ሺ፩ እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና | Executive Organs of the Federal Democratic Republic of
አንቀጽ ፴፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥ_ _ ጉች
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ የመንግሥት
ኮሙዩኒኬሽን
ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፰ / ፪ሺ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት (ከዚህ በኋላ ጽሕፈት ቤት » እየተባለ የሚጠራ የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
የጽሕፈት ቤቱ ተጠሪነት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል::
ዋና መሥሪያ ቤት
የጽሕፈት ቤቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል: ፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩