የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፩ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፪ / ሺ፬ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፪ / ፪ሺ፬
የተባበሩት መንግሥታት የባሕር ሕግ ኮንቬንሽንን ___ ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | _ 18th Year No. 32 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ ብር 2.30
የተባበሩት መንግሥታት የባሕር ሕግ ኮንቬንሽን | United Nations Convention on the Law of the
ማፅደቂያ አዋጅ
ገጽ ፮ሺ፻፵፪
ይህ አዋጅ “ የተባበሩት መንግሥታት የባሕር ፯፻፪ / ፪ሺ፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የተባበሩት መንግሥታት የባህር ህግ ኮንቬንሽን
እ.አ.አ ዲሴምበር ፲ ቀን ፲፱፻፹፪ በጃማይካ ሞንቴጎ ቤይ | Convention on the Law of the Sea was adopted ተፈርሞ እ.አ.አ ከኖቬምበር ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፬ ጀምሮ በስራ | at Montego Bay, Jamaica, on 10 December ላይ የዋለ በመሆኑ ፧
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | Representatives of the Federal Democratic ግንቦት ፱ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው | Republic of Ethiopia has ratified the said በመሆኑ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪) | Constitution of the Federal Democratic Republic መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡