×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመላ ኢትዮጵያ ገበሬዎች ማኅበር ማቋቋሚያ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 141/1978

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፱
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፩ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
« ብረተሰብኣዊት - ዜያዊ ወታደራ.
የመላ ኢትዮጵያ ገበሬዎች ማኅበር ማቋቋሚያ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፩ ፲፱፻፸ ዓ ም. የመላ ኢትዮጵያ ገበሬዎች ማኅበር ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ
ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ገጽ ፶፮
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ፡ ፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የመላ ኢትዮጵያ ገበሬዎች ማኅበር ማቋ ቋሚያ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፩ ፲፱፻፸ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፤ ማ ሻ ሻ ያ
የመላ ኢትዮጵያ ገበሬዎች ማኅበር ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፴ ፲፱፻፸ ዓ ም አንቀጽ ፳፩ በሙሉ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፩ ተተክቷል ፤ « ፳፩ ፤ አባልነት
፩ የማኅበሩን የሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አባሎች ጠቅ ላላ ጉባኤው ከአባሎቹ ውስጥ ይመርጣል ።
ኢትዮጵያ
መን 7 ሥ Á
፪ ለኮሚቴው አባልነት ከየአንዳንዱ ክፍለ ሀገር ተወ ካዮች መካከል ሁለት ሰዎች ይመረጣሉ ። የኮሚቴ ውም አባሎች ቁጥር ሐያ ስምንት ይሆናል "
፫ የማኅበሩን ሊቀ መንበር ምክትል ሊቀ መንበር ፤ ዋና ጸሐፊ ገንዘብ ያዥና የቋሚ ኮሚቴዎች ተጠ ሪዎች ከማኅበሩ የሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ ተመራ ጮች መካከል ጠቅላላ ጉባኤው ይመርጣል ። » ፫ ፤ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ፤
ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ቢያንስ በወር X ንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?