የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ ኣዲስ አበባ - መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ነዋጅ ቁጥር ፫፻፳፫ ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ከቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋ ፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ ሺ ፩፻፴፯ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፫ ፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ርክ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ትና ለመስጠት ያደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግ ትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ኅዳር ፮ | and Protection of Investment between the Federal Democratic ነን ፲፱፻፫ ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፤ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች ሕጎች | Addis Ababa , November 16,2000 . መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎ ማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለጹ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐ ብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፱፭ ዓ ም | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ ኣንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። 3. አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፫ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ . ፱ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፴፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋ ፋትና ዋስትና ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ፤ ኅዳር ፲ ቀን ፲ሀየ 3 ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ። • የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅኃላፊነት ተሰጥቶታል ። ፬ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና | 4. Effective Date ይሆናል ። አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ