×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመንግስት አገልግሎቶች በተጨማሪ የታወጀ የበጀት አዋጅ 144/1978

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፲፪
የጋዜጣው ዋጋ ባገር ውስጥ q መት
በ፮ ወር
12 ብር
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፬ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
q- ብረተሰብዊ ዜያዊ ወታይዊ ¥
የ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፷፱
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፬ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
ለመንግሥት አገልግሎቶች በተጨማሪ የታወጀ የበጀት አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
፩ ፤ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፱ በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፬፲፱፻፸ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ ፤ ከሐምሌ ፩፷፰ ዓ ም ጀምሮ ሰኔ ፴ | ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በሚፈጸመው ለአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገ 2. ሪቱ ከሚገኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች 96,282,892 ብር (ዘጠና ስድስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰማንያ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ሁለት) ብር ተጨማሪ በጀት ወጭ ሆኖ እንዲከ ፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዶአል ።
፫ ፤ ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒስቴሩ መቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለ፲፱፻፷፱ የበጀት ዓመት ከዚህ ጋር በሚገኘው ዝርዝር መሠረት በተጨማሪ የተፈቀደላቸውን ገንዘብ በጠየቁ ጊዜ እንዲከፍል ለገን ዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን ተሰጥቶታል ።
ኢትዮጵያ
፬ ፲ የ፲፱፻፷፱ በጀት ዓመት በጀት አዋጅ ቍጥር ፩፻፩ ፲፱ ፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ « መ » እና « ሠ » ተሠርዘዋል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸ ዓ ም. ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ ም.አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ (፪) the Redefinition of Powers and Responsibilities of the Provisional እና (፮) መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ያለው ታውጅዋል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?