×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሕዝብ በዓላትና የእረፍት ቀን ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፳፱/፲፱፻፹፰

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ አዲስ አበባ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፴፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፳፬ ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም የሕዝብ በዓላትና የእረፍት ቀን ( ማሻሻያ ) አዋጅ . . . . ገጽ ፻፵፰ አዋጅ ቁጥር ፳፬ ፲፱፻፲፰ የሕዝብ በዓላትንና የእረፍት ቀንን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል _ የወጣ አዋጅ የሕዝብ በዓላትንና የእረፍት ቀንን ለመወሰን የወጣውን | Holidays and Rest Day Proclamation | አዋጅ ማሻሻል በማስፈለጉ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | of the Constitution of the Federal Democratic Republic of መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። . | Ethiopia , it is hereby proclaimed as follows : ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሕዝብ በዓላትና የእረፍት ቀን ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፳፬ ፲፱፻ዥ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የሕዝብ በዓላትና የእረፍት ቀን አዋጅ ቁጥር ፲፮ ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ቀ ) ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ቀ ) ተተክቷል ፡ “ ( ቀ ) የድል ቀን ሚያዝያ ፳፯ ቀን ” አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፰ ዓም ጀምሮ የፀና | ይሆናል ። - አዲስ አበባ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?