የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ ጥር ፲፮ ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፫ ፲፱፻፲፭ ዓም የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪ሺ፪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፫ ፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አዋጅ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፫፯ | These Regulations are issued by the Council of Ministers አንቀጽ ፪፯ / ፲፫ እና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | pursuant to Article 77 ( 13 ) of the Constitution of the Federal ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | and Article 5 of proclamation No. 4/1995 provided for the የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ፵፮ / ፩ / ሀ | Definitions of Powers and Duties of the Executive Organs of መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ዥ፫ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ : እንደገና መቋቋም ፩ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በኋላ “ ባንኩ ” እየተባለ የሚጠራው / የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ እንደገና ተቋቁሟል ። ፪ የገንዘብና የባንክ ሥራን የሚመለከቱ ሕጎች እንደተ ጠበቁ ሆኖ ባንኩ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፵፬ መሠረት ይተዳደራል ። ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የባንኩ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩ ገጽ ፪ ሺ፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓም ዋና መሥሪያ ቤት የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ ኣበባ ይሆናል ። እንደ ዮ አስፈላጊነቱም በማንኛውም ስፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ። ፭ ተልዕኮ ባንኩ የተቋቋመው የሃገሪቱን ልማት ለማፋጠን የሚያስችል የልማት ብድር አገልግሎት ለመስጠት ነው ። የባንኩ ተግባርና ኃላፊነት የኢንቨስትመንት ብድር የአጭር ጊዜ ብድርን ጨምሮ በአገሪቱ የኢኮኖሚ ልማት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላላቸውና ውጤታማ ለሆኑ ፕሮጀክቶች መስጠት ፤ ፪ • ከአገር ውስጥና ከውጭ ምንጭ ለልማት የሚውል ገንዘብ ማሰባሰብ ፫ የአደራ ገንዘብ ማስተዳደር ፤ ፩ . የአክሲዮን ድርሻ በመያዝ በኢንቨስትመንት መሳተፍ ፤ ፭ ለተበዳሪዎቹ የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገር የባንክ አገል ግሎት መስጠት ፤ የጊዜ ገደብ ያለው ተቀማጭ ገንዘብ መቀበል ፤ ፯ ለብድሮችና ለሌሎች መሰል የገንዘብ ግዴታዎች ዋስ ፰ በኢትዮጵያ ውስጥ ወይም ከኢትዮጵያ ውጭ ተከፋይ የሚሆኑ የሐዋላ ወረቀቶች ፤ የገንዘብ ሰነዶችና የተስፋ ሰነዶች ማውጣት፡ መቀበል ፤ በቅናሽ መውሰድ ፣ መግዛትና መሸጥ ፣ ፱ ቦንድማውጣትና መሸጥ ፤ ፲ እንደ ባለአደራ ወይም እንደ ንብረት ተቀባይና ጠባቂ መስራት ፤ ፲፩ . የቴክኒክና የሥራ አመራር ምክር አገልግሎት መስጠት ፤ ፲፪ • በአገር ውስጥና በውጭ ባንኮች ሂሣብ መክፈትና ማንቀ ፲፫ • ሌሎች የተለመዱ የልማት ባንክ ሥራዎችን ማከናወን ። ፯ . ካፒታል ለባንኩ የተፈቀደው ካፒታል ብር ፮፻ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሚሊዮን ብር ሲሆን ከዚህም ውስጥ ብር ፬፻፫ ሚሊዮን | አራት መቶ ሰማንያ ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል ይሆናል ። ፰ ኃላፊነት ባንኩ ካለው ጠቅላላ ንብረት በላይ በዕዳ ተጠያቂ አይሆንም ። ባንኩ የሚቆይበት ጊዜ ባንኩ ላልተወሰነ ጊዜ እንደገና ተቋቁሟል ። ፲ መብትና ግዴታዎችን ለማስተላለፍ በደንብ ቁጥር ፪፻ / ፲፱፻ዥ፯ ተቋቁሞ የነበረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መብቶችና ግዴታዎች በዚህ ደንብ ለባንኩ ተላልፈዋል ። ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ