የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ö አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፸ / ፪ሺ፪
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገፅ ፭ሺ፩፻፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸ / ፪ሺ፪
የኢትዮጰያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | This Regulation is issued by the Council of Ministers አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና Duties of the Executive Organs of the Federal በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠረት የሚኒስ | 471/2005 and Article 47 (1) (a) of the Public
ትሮች ምክር ቤት ይህን ደንብ ' '. ሬሽን
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸ / ፪ሺ፪ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፪. መቋቋም
፩. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን (ከዚህ በኋላ “ ኮርፖሬሽኑ ” እየተባለ የሚጠራ) የመንግ ሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋ ቁሟል ፡፡
፪. ኮርፖሬሽኑ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የማዕ ድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኮርፖሬሽኑ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ፡፡
፬ ዋና መሥሪያ ቤት
የኮርፖሬሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ሆኖ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች እንደአስፈላጊነቱ በማናቸ ውም ሥፍራ ሊኖረው ይችላል፡
ያንዱ ዋጋ 2.45
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩