×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፬/፲፱፻፶፮ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል የወጣ ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

::: : : : - . ን :: :::: ::::: : 1 : { የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፯ ኣዲስ አበባ - ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፬ / ፲፱፻፮ ዓም፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ . ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪ሺ፬፻፴ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፬ ፲፱፻፲፮ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል የወጣ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ ኣካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፴፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት [ Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 47 ( 4 ) ( a ) of the ልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፳፬ አንቀጽ ፵፯ ( ፪ ) ( ሀ ) | Public Enterprises Establishment Proclamtion No. 25/1992 . መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፬ ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፰ ፲፱፻፳፱ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። አንቀጽ ፭ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭ ተተክቷል ፣ “ ፭ ዓላማ ኮርፖሬሽኑ ፳፩ በመንግሥት ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ የልማት ፖሊሲ ዎችና ዕቅዶች ላይ በመመርኮዝ የኤሌክትሪክ ኃይል ያመርታል፡ ያስተላልፋል ፣ ያከፋፍላል እና ይሸጣል ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪትጋዜጣ ፖሣቁ • T ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፬፻፴፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፯ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ • ም • ፭፪ ቦንድ ያወጣል ፣ ይሸጣል ፣ በዋስትና ያስይዛል ፣ ፭፻፫ ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ይሠራል ። ” ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?