ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ማቋቋ . የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፪ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ማቋቋሚያ / ማሻሻያ አዋጅ ጽ ፪ሺ፭፻፳፰ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ / ፲፱፻፶፮ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ሚያ አዋጅን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የኢትዮጵያ የግብርና ድርጅት ማቋቋሚያ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፪ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ 4. ማሻሻያ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ማቋቋ ሚያ አዋጅ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻፳፬ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡ ፩ / የአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ተተ “ ፪ / የድርጅቱ ተጠሪነት ለግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ይሆናል ፤ ” ያገጹ ጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ቪ ጽ ፪ሺ፭፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ጥር ፬ ቀን ፲፰ ዓ.ም በአዋጁ አንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ውስጥ “ የግብርና ምርምር ቦርድ ” የሚለው ስያሜ ተሰርዞ “ የግብርና ምርምር አማካሪ ቦርድ ” በሚለው ተተክቷል ። በአዋጁ አንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ውስጥ “ በቦርዱ አቅራቢነት ” ተሰርዟል ፡፡ ፬ / የአዋጁ አንቀጽ ፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፬ / ተተክቷል ፤ “ ፱ / የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ፩ / በሚቀርቡ የግብርና የምርምር ሃሳ ቦች ፣ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች እና ፪ / የድርጅቱን ዓላማ ለማሳካት በሚረዱ ጉዳዮች ላይ ይመክራል ፤ ሃሳብ ያቀርባል ፡፡ ” ፭ / በአዋጁ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ለ / ፣ ሐ / እና / ረ / ውስጥ “ ቦርድ ” የሚለው ተሠ ርዞ “ የግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ” በሚለው ተተክቷል ፡፡ ፮ / በአዋጁ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ሠ / በሚያፀድቀው መሠረት ” የሚለው ሐረግ ተሠርዟል ፡፡ ፫ / አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት