×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 134 1991 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ (ማሻሻያ) ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፋ " ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛዓመትቁር ፲፩ አዲስ አበባ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ LADDIS ABABA - 24 Nov . , 1998 አዋጅቁጥር ፩፻፴፬ / ፲፱፻፵፩ ዓም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ ( ማሻሻያ ) አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፰፻፫ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲ ፩ . . . . . . . . . . • . . . . PROCLAMATION NO . 134 / 1998 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪተብሊኩአስፈጻሚ - ARRAMATION TOAMEND THE DEFINTONOF አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ማሻሻል በማስፈለጉ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን •ሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ ( ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፬ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቅስ ይችላል ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣው አዋጅቁጥር ፬ / ፲እንደሚከተለው እንደገና ተሻሽሏል ፤ ፩ የአንቀጽ ፲፪ ንዑስ አንቀጽ ፲ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፬ ተተክቷል “ የውጭ የልማት ዕርዳታና ብድር በዓይነትና በመጠን እንዲጨምር ልዩ ልዩ ስልቶችን ይቀይሳል ፣ የዕርዳታ ስምምነቶችን ይደራደራል ፣ ይፈርማል ፣ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተ ባበር አፈጻጸማቸውንም ይከታተላል ። ” ያንዱጋ . ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ፰ሺ፩ ጽኦራል ነጋሪትጋዜጣ ጥር ቁርኣነ ዓም . + አንቀጽ ፲፬ ንዑስ አንቀጽ ፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ 1 ንዑስ አንቀጽ ፬ ተተክቷል “ ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ አገር ምንጮች የሚገኙ ድሮች በፈዴራሉ መንግሥት ስም ይደራደራል ፡ የብድር ስምምነቶችን ይፈርማል ፡ የፌዴራሉን መንግሥት ብድሮችያስተዳድራል ። ጅ ከአንቀጽ ፲፬ ንዑስ አንቀጽ ፪ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፤ ተጨምሯል “ የፌዴራሉ መንግሥት የሚተዳደርበት ፊናንስ ፖሊሲ በተለይም የግብር ታክስ እና የቀረው መሠረት የህኑ ፖሊሲዎች ያመነጫል ፡ እነዚህንም የሚመሩ ሕጐች እያዘጋጀለመንግሥትቀርባል ” ናበት ዘ . . ይህ አዋጅ ከኅዳር ፲፭ ቀን ፲፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል " 2 SubArticle 4 of Article 19is deleted and replaced by the ጅ እ አዲስ አበባ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ህ ' - - - - - - ብና ለል ና ። ታ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?