×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ስለተጣለ ተጨማሪ ቀረጥ የወጣ የሚንስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 133/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ ሚያዚያ ፫ ቀን ፲፱፻ንሀ
ደንብ ቁጥር ፩፻፴ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም.
ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ስለተጣለ ተጨማሪ ቀረጥ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚሆነው በደንቡ አንቀጽ ፭ ነፃ ከተደረጉት በስተቀር በማናቸውም ወደኢትዮጵያ በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ይሆናል፡:
፫. የተጨማሪ ቀረጥ ማስከፈያ ልክ
በዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ለይ ፲ ፐርሰንት (አሥር በመቶ) ተጨማሪ ቀረጥ እየተጣለ ይሰበሰባል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፫ / ፲፱፻፺፱
ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ለማስከፈል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | These Regulations are issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic አንቀጽ ፭ እና በተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ | of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and Article 4 of the ሥርዓት ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር | International Convention on the Harmonized Commodity ፷፯ / ፲፱፻፹፭ አንቀጽ ፬ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን | Description and Coding system Ratification Proclamation
ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ስለተጣለ ተጨማሪ ቀረጥ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፫ / ፲፱፻፺፱ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪ የተፈፃሚነት ወሰን
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?