አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፮ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፴ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ ለመሻር የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፰ / ፪ሺሀ ዓ.ም
የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ | Proclamation to Repeal the Federal Urban Planning Institute አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፱፻፸፪
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፰፪ሺህ
ያንዱ ዋጋ 2.30
ይህ አዋጅ “ የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲ ትዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፰ / ፪ሺህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ሚያ አዋጅን መሻር አስፈላጊ ሆ " ___ ብሊክ | of the Constitution of the Federal Democratic Republic of
የፌዴራል የከተሞች
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) | Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows: መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋ ሚያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፶ / ፲፱፻፺፯ እንዲሁም የፌዴ ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፴፫ ንዑስ አንቀጽ ፯ (ሐ) በዚህ አዋጅ ተሽረዋል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩