አርባ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፪
የአንዱ ዋጋ 0.60
አዋጅ ቁጥር ፳፪ ፲፱፻፹
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የ፲፱፻፹፩ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
የኢትዮጵያ- M ዝባ “ ዲሞክራሲያዊ
ራፑብሊክ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቢት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፳፪ ፲፱፻፹
ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፷፫ | ፩ ሀ እና ረ መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹ ጀምሮ ሰኔ
ቀን ፲፱፻፹፩ በሚ
ውስጥ በአገሪቷ
ፈጸመው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተ ያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለከተው ፤
ሀ) ለመደበኛ ወጪዎቾች ብር 3,759,000,000 (ሦስት ቢሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ዘጠኝሚሊዮን ብር) ለ) ለካፒታል ወጪዎች ብር 2,283,744,100 (ሁለት ቢሊዮን ሁለት መቶ ሰማኒያ ሦስት ሚሊዮን ሰባት መቶ አርባ አራት ሺህ አንድ መቶ ብር) በድምሩ ብር 6,042,744,100 (ስድስት ቢሊዮን አርባ ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ አርባ አራት ሺህ አንድ መቶ ብር)
ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
፫. ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የበላይ ኃላ \ - ፊዎች ለየመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከአገ ሪቷ ገቢ እና ከሌላ ገንዘብ በዚህ አዋጅ የተፈቀደላቸውን በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከ ፍል ተፈቅዶለት ታዟል ።
በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ወጪ በሚከተሉት ሁኔታዎች የበጀት ዝውውር ማድረግ ይቻላል
፩
ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፹፩ በጀት አዋጅ ቁጥር ፳፪ ፲፱፻፹ » | tution, it is hereby proclaimed as follows: ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪.
አዲስ አበባ መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)