ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፱
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ' ወር '
የጋዜጣው ፡ ዋጋ !
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፯ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የመንገድ ትራስንፖርት አዋጅ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፵፰ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የንግድ የመንድ ማመላለሻ ታሪፍ ደንብ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፵፱ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የሕዝብ የንግድ የመንገድ ማመላለሻ ተባባሪዎች ደንብ.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፶፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የልዩ ተንቀሳቃሽ መሣሪያ መለያና
መንጃ ፈቃድ ደንብ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀመንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፩
ገጽ ፩፻፱
ገጽ ፩፻፲፪
አዋጅ ቍጥር ፩፻፯ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የመንገድ ትራንስፖርትን ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
ገጽ ፩፻፲፭
አዲስ አበባ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የመንገድ ትራንስፖርትን ቴክኒካዊ ሥራ በመናዊ ዘዴ ዎች አማካኝነት ለማካሔድ ፤ ይዞታውን A ሻሽሎና አዋህዶ ለማ ስተዳደርና ጠቅላላ የመንገድ ትራንስፖርት ሥራዎች 7 በተቀ ጠፈና ጥራት ባለው ሁኔታ ለምራትና ለመቆጣጠ እንዲቻል በ፲፱፻፷ ዓ. ም. የወጡት የመንድ ማመለሻ አስተዳደር ትዛ ዝና በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን መቆጣጠሪያ አዋጅ መተካት አስፈላጊ መሆኑ ስለታመበት ፤ የመንገድ ትራንስፖርት ^ አንድ ሀ ልማትና ብልጽ ግና የደም ሥር ከመሆኑም በላይ ከትራንስፖርትና መገናኛ ዘርፍ አካሎች ከፍተኛ ድርሻ ንዳለው በመንዘብ ፤
ኢትዮጵያ በምትመራበት የኅብረተሰብኣዊት ፍልስፍና መሠረት የትራንስፖርትና መናኛ ዘርፍን በበለ አዋህዶና አስተባብሮ ማደራጀትና ምራት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፤ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርንና የሊቀ ንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚ ? ተለው ታውጅዋል ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ§ (1031)
« ኢትዮጵያ ትቅዴም »
ኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ አሁን በምትመራበት የሶሻ ልና የኤኮኖሚ ፖሊሲ መሠረት የመንገድ ትራንስፖርት ሥራዎች በተፋጠነ ሁኔታ ተስፋፍተው የበለጠ አገልግሎት | policies of Socialist Ethiopia, there is a need to re - establish the እንዲሰጩ ለማድረግ የመንገድ ትራንስፖርት ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋም በማስፈለጉ ፤
| Road Transport Order and the Road Travel and Transport