አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፰
የአ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ነ ጋ ሪ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቀጥር ፩፻፺፱ ፲፱፻፹፮
የፊንጫ ስኳር ፋብሪካን ለማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፱፻፹፩
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር
ምክር ቤት ደንብ
ፊንጫ የስኳር ፋብ ቋም የወጣ የሚኒስትሮች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ | ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ | ፩ U ] መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፺፺፱፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
፪. መቋቋም
፩. ፊንጫ የስኳር ፋብሪካ ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
ደንብ ቁጥር ፩፻፺፱ ፲፱፻፹፮, Council of Ministers Regulations No. 199/1994
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል "
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ F ሺ፩ (8,1)