የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፰ /.ሺሀ ዓ.ም
ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገን የባህልና ቱሪዝም Agreement on Culture and Tourism Cooperation with F ትብብር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፰ / ፪ሺህ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የባህልና ቱሪዝም የትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ Tourism Cooperation between the Federal Democr መንግሥት መካከል የባህልና የቱሪዝም ትብብር | Republic of Ethiopia and the Federal Republic ጎምምነት መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም አዲስ አበ o | Nigeria was signed in Addis Ababa on the 10th
ተፈረመ በመሆኑ ፣
ሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | ratified the Agreement at its session held on the 2 ት ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፪ሺህ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | day of April, 2008 ;
ጸደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 55 (1) and (12) of the Constitution of the Feder ገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት | Democratic Republic of Ethiopia, it is hereb ሚከተለው ታውጇል፡
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገን የባህልና የቱሪዝም ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፰ / ፪ሺህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ, ፹ሺ፩