አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፲
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የ ሽ ግ ግ ር
ጋ ዜ ጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፱ ፲፱፻፹፮ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፳፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፱ ፲፱፻፹፮ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ ፪ እና በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፩ሀ መ
ረት ይህንን ደንብ ኦውጥቷል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ « የአትክክልትና ፍራፍሬ ልማት ድርጅት ማቋ ቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፱ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
መ ቋ ቋ ም
፩. የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የል ማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል “ ፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል #
.፫ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ። ዋና መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ይሆናል & እንደ አስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ፡
መ ን ግ ሥ
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)