የሰበር መዝገብ ቁ .18581 ህዳር 20 ቀን 1998 ዓ.ም
ዳኞች፡- 1- አቶ መንበረፀሃይ ታደሰ
2- አቶ ፍስሀ ወርቅነህ 3- ወ / ሮ ስንዱ አለሙ 4- ወ / ሮ ሆሳዕና ነጋሽ 5 አቶ አሰግድ ጋሻው
አመልካች፡- በአ / አ እስላማዊ ድርጅት የአወሊያ ጤና ጣቢያ ተጠሪ፡- ሲ / ር ቀቡላ ከድር
የሥራ ውል መቋረጥ ፣ የካሣ አከፋፈል እና የስንብት ክፍያ አዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀፅ 23 / 1 / ፣ 43 / 3 / ፣ 40 / 1 // 2 / ፣ 44
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ተጠሪ እስከ 6 ወር የሚደርስ ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሏት ወደ ሥራ ትመለስ በማለት ውሳኔ ሰመሥጠቱና የከፍተኛ ፍ / ቤት ውሳኔ በማፅናት ሆኖም የ 3 ወር ውዝፍ ደመወዝ ብቻ ይከፈላት ሲል ውሳኔ መስጠቱን ተከትሎ የቀረበ አቤቱታ
ው ሳ ኔ፡ - የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ እና ከፍተኛ ፍ / ቤት የሰጡት
ውሣኔ በድምፅ ብልጫ ተሽሯል ፡፡
1- በአዋጁ የሥራ መልቀቂያ አለማቅረብ የሥራ ውል ማቋረጫ
ምክንያት አይደለም ፡፡ 2- የሠራተኛው የሥራ ውል ቀጥሎ ወደ ሥራ ቢመለስ በአሠሪው
ድርጅት ህልውና ላይ ችግር የሚያስከትል ከሆነ ሠራተኛው
ህጋዊው ካሣ ተከፍሎት ከሥራ ይሠናበታል ፡፡
የሰበር መ / ቁ .18581
ህዳር 20 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ ፍሥሐ ወርቅነህ
ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ
ወ / ሮ ሆሣዕና ነጋሽ
አቶ አሰግድ ጋሻው አመልካች ፦ በአ / አ እስላማዊ ድርጅት የአወሊያ ጤና ጣቢያ ጠበቃ መሐመድ
ተጠሪ፡ ሲ / ር ቀቡላ ካድር ቀረቡ ። መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል ፡፡
ፍ ር ድ አመልካች ለዚህ ችሉት አቤቱታ ያቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ / ቤት በመዝገብ ቁጥር 30985 ጥር 24 ቀን 1997 ዓም ተጠሪ የሶስት ወር ደመወዝ ተከፍሏት ወደ ሥራ ትመለስ ሲል በሰጠው ውሣኔ መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተሰርቷል በማለት ነው ።
ጉዳዩ የተጀመረው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ነው ። ተጠሪ በአመልካች ላይ ክስ የመሠረተችው በአመልካች ድርጅት በነስነት በማገልገል ላይ እያለሁ መልቀቂያ አላመጣሽም በሚል ያለአንዳች ጥፋትና ማስጠንቀቂያ የሥራ ውሌን ስላቋረጠ ደመወዜ ተከፍሉ ወደ ሥራ እንድመለስ ፣ የማልመለስ ከሆነ በአንቀጽ 42 ( 4 ) ( ሀ ) ፣ በ 39 ፣ በ 38 እና በ 35 ( 1 ) መሠረት ሙሉ ካሣ የስንብት ክፍያ ክፍያው ለዘገየበት የ ወር የማስጠንቀቂያ ሁለት ወር ደመወዝ
ይከፈለኝ በማለት ነው ፡፡
የአሁን አመልካች በስር ፍ / ቤት ቀርቦ የበኩሉን ክርክር አድርጓል ። በመልሱም ተጠሪዋን ያሰናበተው መልቀቂያ ልታመጣ ባለመቻሏ እንመልቀቂያ የሌላቸውን ባለሙያዎች እንዳይቀጠሩ ደግሞ የክልሉ ጤና ቢሮ መመሪያ እንዳወጣ ፣ መልቀቂያ እንድታሟላ ማስጠንቀቂያ እንደሰጣት ፣ የተጠሪ ሥራ
ላይ መቆየት ደግሞ , የውና ጣቢያ
ሊያዘጋ በሚችል ደረጃ ላይ በመድረሱ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 42/85
- D ሄዎች የሕግ ስህተት ተሰርቷል ሲል አንቀጽ 26 ( 1 ) መሠረት ውሉ የሚቋረጥበት ሁኔታ በመፈጠሩ ስለሆነ ተጫ ነው በማለት ተከራክሯል ።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤትም መመሪያው በአዋጅ ቁጥር 42/85 በተደነገጉት የሥራ
ማቋረጫ ምክንያቶች ውስጥ ሊሸፈን የማይችል የሥራ ማሰናበቻ ምክንያት አይደለም ። በአዋጁም ወደፊት ሚ / ር መ / ቤት በመመሪያ የሥራ ውል ማቋረጫ ምክንያቶች ሊደነግግ ይችላል አልተባለም ። መመሪያው ከአዋጁ ያነሰ ሲሆን ከአዋጁ ይጋጫል ፡፡ ከአዋጁ ሣይጋጭ ሊተገበር የሚችለው መልቀቂያ ያላገኘ ሠራተኛ መልቀቂያውን እንዲያገኝና እንዲሠራ አሠሪው ትጋትና ተገቢውን ጥንቃቄ ኣድርጎ መልቀቂያ ያላቸውን እንዲቀጥር ለማሳሰብ እንጂ የተቀጠሩትን ማሰናበቻ አይሆንም ፡፡ ስለዚህ ስንብቱ ሕገወጥ ነው ብሉ እስከ ስድስት ወር የሚደርስ ውዝፍ ደሞዝ ተከፍሏት ወደ ሥራ እንድትመለስ ወስኗል ።
የአሁን አመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ለፌዴራል ከፍተኛ ፍ / ቤት ይግባኝ አቅርቧል፡፡ፍ / ቤቱም ግራ ቀኙን አከራክሮ ወደ ሥራ መመለሱን ጥያቄ በተመለከተ የስር ፍ / ቤት ውሣን በማጽናት የወሰነ ሲሆን ደመወዙን ግን በተመለከተ የስር ፍ / ቤት ውጭኝ በማሻሻል የ 3 ወር ደሞዝ እንዲከፈላት ወስኗል ። የካቲት 7 ቀን 1997 ዓ.ም በመፃፍ ሳቀረበው ማመልከቻ የሚያቀርባቸው ክርክሮች ፤
ተጠሪ የሥራ መልቀቂያ ማስረጃ ሣይኖራቸው በጤና ጣቢያችን መሥራታቸው በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር መመሪያ ተደነገገውን ክልከላ የሚቃረን በመሆኑ በድርጅታችን ላይ የተደቀነውን የመዘጋት አደጋ ለመከላከል ፣ የሥራ ውላችንን ለማቋረጥ ያደረግነውን ከአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 26 ( 1 ) የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ግለጽ ባልሆነ ምክንያት በዝምታ በማለፍ ፣ የይግባኝ ሰሚ ፍ / ቤት ደግሞ በዝምታ መታለፉን ካለማረሙም በላይ ፣ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን መመሪያ የክልከላ ሕግ ያፍን ባለ ሁኔታ ተጠሪን
ስህተት ስለሆነ ፣ ሰበር ሰሚው ችሉት ፣
አንቀጽ 26 ( 1 ) በዝምታ መታለፍ የሌለበት መሆኑን ፣ የክልከላው ድንጋጌ ከአዋጅ 42/85 ጋር የማይቃረን መሆኑንና መጣስ ሌለበት መሆኑን ፣ በሰበር አርሞልን የስር ፍ / ቤቶችን
ውሣኔ እንዲሽርልን - በአዋጅ ቁጥር 42/85 ስለ ውዝፍ ደመወዝ የተወሰነ ነገር የለም እንጂ ቢኖር ኖሮ ትክክለኛ ቦታው በሕገወጥ መንገድ ውሉ ስለተቋረጠበት ሠራተኛ ልዩ ልዩ ከፍያዎች የተደነገገበት አንቀጽ 43 ሆኖ ሳለ ስለመደበኛ ደመወዝ አከፋፈል የሚደነግገውኝ ከውዝፍ ደመወዝ ጋር ግን [ ነት የሌለውን አንቀጽ ( 54 ) ን በመጥቀስ የሥር ፍ / ቤቶች ያስተላለፉት የውዝፍ ደመወዝ ውሣኔ የሕግ ትርጉም ስህተት ስላለበት ስህተቱ ታርሞ ውሣውን ውድቅ እንዲያደርግልን ፡፡ የሚሉ ናቸው ።
አቤቱታው በሰበር ችሎት እንዲታይ ታ ተጠሪዋ መልስ እንድትሰጥ በታዘዘው መሠረት ሰኔ 3 ቀን 1997 ዓ.ም የተፃፈ መልስ ኣቅርባለች ። ቀና ዋና ክሮቹም ፣
መመሪያው በይግባኝ ባይ ላይ ግዴታ የሚጥለው መልቀቂያ የሌለው የጤና ባለሙያ እንዳይቀጠር ነው ፡፡ ይግባኝ ባይ መመሪያውን በመጣስ ከተጠሪ ጋር የቋሚነት የሥራ ውል ከመሠረተ በኋላ ግን የሚገዛው በመመሪያ ሣይሆን ሰአሠሪና ሠራተኛ በኣዋጅ ቁጥር 42/85 ነው ። አዋጁ የሚቃረን ሕጎች ደንቦችና መመሪያዎች አዋጁን
በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚ እንደማይሆን በተጠቀሰው አዋጅ ሰ . ኣንቀጽ 192 ( 2 ) ስር ተደንግገዋል ፡፡
ይግባኝ ባይ የአዋጁን አንቀጽ 26 ( 1 ) መሠረት አድርጎ ተጠሪን ከሥራ ማሰናበቱን ጠቅሶ ሳለ የስር ፍ / ቤቶች ይህንን ክርክን በዝምታ
እንዳለፉት በመጥቀስ ተከራክሯል ፡፡ ይህ አንቀጽ በውስጡ የሥራ ውል . 11 ከሠራተኛው በሆነ ምክንያቶች ወይንም ክድርጅቱ ድርጅታዊ አቋም 4 ' ወይም
1. የሥራ እንቅስቃሴ ጋር ግንኙት ሳላቸው ምክንያቶች የሥራ ውል ሊቋረጥ እንደሚችል ይደነግጋል ። ይሁንና እነዚህ ሁኔታዎች ምን ማለት , እንደሆኑ በዚሁ . ኣዋጅ አንቀጽ
አንቀጽ 27 እና . 28
እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሥራ ውል የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች
መሠረት ካሣ ተከፍሉ የማሠናበቱ አማራጭ የሚወሰደው ከሥራ ግንኙነቱ ጠባይ የተነሣ የሥራ ግንነታቸው ቢቀነስ ከፍተኛ ችግር የሚያስከትል ሲሆን ነው :: አመልካች የጤና ጥበቃ ሚ / ር መመሪያን ባለማክበር መልቀቂያ የሌላት በመቅጠሩ ከክልሉ ጤና ቢሮ እርምጃ ሊወሰድበት እንደሚችል ተነግሮታል ። እርምጃውም ፍቃዱን ሰርዞ ክሊኒኩን እስከማዘጋት ሊደርስ እንደሚችል ተገልጾለታል ፡፡ ይህም የተጠሪ የሥራ ውል ቢቀጥል ለድርጅቱ ህልውና ኣስጊ ሊሆን እንደሚችል ያመላክታል ። በሌላም በኩል ለድርጅቱ
መዘጋት ምክንያት ልትሆን ትችላለች ከሚሳት ተጠሪ ጋር የሥራ ውል እንዲቀጥል ቢደረግ ግንኙነታቸው ጤናማ ሊሆን አይችልም ፡፡ ስለዚህ ሕጉ የሰጠውን አማራጭ በመከተል በመከተል የሥራ
ተቋርጦ ካሣ
ካሣ ተካፍሏት እንድትሰናበት ማድረጉ ተገቢ ሆኖ አግኝተነዋል ፡፡
የስንብት ክፍያን በተመለከተ በአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 39 ( 1 ) የሙከራ ጊዜውን የጨረሰና በአዋጁ ድንጋጌዎች መሠረት የሥራ ውሉ የተቋረጠ ሠራተኛ ከአሠሪው የሥራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት እንዳለው ተደንግጓል ፡፡ እንዲሁም የሥራ ውሉ ከሕግ ወጪ ተቋርጦ ሆኖም ለአዋጁ ቁጥር 43 / 1 / 2 / 3 / መሠረት ወደ ሥራው
ሥራው የማይመለስ ሠራተኛ የሥራ ስንብት ክፍያ እንደሚገባው በአዋጁ ቁጥር 43 ( 4 ) ላይ ተመልክቷል ፡፡ አመልካቹም የሥራ ስንብት ክፍያ መክፈል የለብኝም የሚል ክርክር የለውም ፡፡ በመሆኑም ተጠሪ ከላይ በተገለፀው ሕግ መሠረት የሥራ ስንብት ክፍያ ልታገኝ ይገባል ፡፡
የማስጠንቀቂያ ክፍያን በተመለከተ የአዋጁ ቁጥር 43 / 4 / ሀ / እና 44 ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ ውል ከሕግ ውጪ ሲቋረጥ አሠሪው በአንቀጽ 35 ስለማስጠንቀቂያ የተጠቀሱት ሠራተኛውን የማስጠንቀቂያ ጊዜ ክፍያ ሊከፍል እንደሚገባ ያስገነዝባል ፡፡ በዚህ ጉዳይ አመልካች ለተጠሪ ማስጠንቀቂያ የሰጣት ለመሆኑ በመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ተመልክቷል ፡፡ ተጠሪዋ , ማስጠንቀቂያ ኣልተሰጠኝም
ያቀረበችውም ማስተባበያ የለም ፡፡ በመሆኑም አመልካች በሕግ የተጣለበትን * The ማስጠንቀቂያ a ዷመስጠት ማስጠንቀቂያ , የመስጠት ግዴታውን የተወ 9 : ስለሆነ የማስጠንቀቂያ ክፍያ
ሊከፍል አይገባም
You must login to view the entire document.