አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፱ ፲፱፻፹፮ የወለጋ እርሻ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፷፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፱ ፱፻፹፮ የወለጋ እርሻ ልማት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ሀ መሠ ረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
ይህ ደንብ « የወለጋ እርሻ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፱ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
መ ቋ ቋ ም
፩. የወለጋ እርሻ ልማት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል " ዋና መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በነቀምቴ ከተማ ይሆናል ። እንደ አስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)