የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ጥርት ፳፫ ቀን ፪ሺ ዓ.ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፭ / ፪ሺ
የኢትዮጵያ የሳይንስ መሣሪያዎች ማዕከል ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገፅ ፬ሺ፰
ደንብ ቁጥር ፩፻፵፭፪ሺ
የኢትዮጵያ የሳይንሰ መሣሪያዎች ማዕከል ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
፪. ትረጓሜ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ
ይንስ መሣሪያዎች ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩፻፵፭፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል _______
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
፩. “ የሳይንስ መሣሪያ _ " ማለት _ ለምርምርና ሥርፀት ለትምህርትና ሥልጠና ፣ ለጥራት ቁጥጥርና ፍተሻ ፣ ለሰው ወይም ለእንስሳት ሕክምና ወይም ለሌላ ሳይንሣዊና ቴክኖሎጂያዊ አገልግሎቶች ፣ ሥራ ላይ የሚውል መሣሪያ ነው ፧
፪. “ የሳይንሰ መሣሪያ ተጠቃሚ " ማለት የምርምርና ሥርፀት ፣ የትምህርት ፣ የምርት ጥራት ቁጥጥርና ፍተሻ ፣ የላቦራቶሪ ምርመራ እና የሰው ወይም የእንስሳት ሕክምና ወይም የሳይንስ መሣሪ የሚሰጥ ሰው ነው ፧
፫. “ የሳይንስ መሣሪያ የቴክኒክ አገልግቶች " ማለት አንድን የሳይንስ መሣሪያ በሚገባ ለመጠቀም የሚከናወኑ የቴክኒክና የሥራ አመራር ተግባራት ሲሆኑ የመሣሪያ ተከላን ፣ ኮሚሽኒንግን ፣ አንክ
ቤን ፣ ጥገናን ፣ ፍተሻን ፣ ማስተካከልን ፣ በምህ ንድስና ዘዴዎች ማሻሻልን ፣ ነቀላንና _ ማስወ ገድን ያጠቃልላል ፧
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩