የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፭ አዲስ አበባ ሐምሌ ፯ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፴፮ / ፪ሺ. ዓ.ም
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን | ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሲንጋፖር ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ………… ገዕ ሺ፯፻፰
ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፴፮ / ፪ሺ፱
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሲንጋፖር ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ. ሪፐብሊክ በሲንጋፖር ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት ነሀሴ ፰ ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም በሲንጋፖር የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፤
| Singapore for the Avoidance of Double Taxation and the Prevention
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ፹፩