የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ . ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ አዲስ አበባ ታኅሣሥ፰ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፮ / ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ወደመንግሥት ስለማስተላለፍ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻፻፯ አዋጅ ቁጥር ፫፻፮ ፲፱፻፲፭ ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ወደ መንግሥት ለማስተ ላለፍ የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ወደ መንግሥት ለማስተላለፍ የወጣውን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ግሥት ስለማስተላለፍ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፮ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ሊሰበሰብ ያልቻለ የባንኮች ብድር ዕዳን ወደመንግሥት [ 2. Amendment ለማስተላለፍ የወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፭ / ፲፱፻፫፮ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ . የአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተሠርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተተክቷል ፤ ፩ . “ የባንኮች ብድር ዕዳ ” ማለት ማንኛውም ተበዳሪ ከባንክ የተበደረውና የመክፈያ ጊዜው በማለፉ ወይም ተበዳሪው በመክሰሩ ወይም በሌላ ምክንያት ሥራውን በማቋረጡ ገቢ ሊሆን ያልቻለና ዕዳው በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፫ መሠረት ወደመንግሥት የተላለፈ የብድር ዋና ገንዘብና ወለድ ሲሆን ፣ በሕግ ወይም በስምምነት ወደ መንግሥት መ / ቤቶች የተላለፈን ከባንክ ጋር ግንኙነት ማናቸውንም ይጨምራል ። ” ያንዱ ዋጋ ነጋሪት : : : : ' ኝ ቀ ር ስ ፩ ገጽ ፭ሺ፬፻፸፰ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ታኅሣሥ፰ቀን ዓምቀ ederal Negarit Gazeta No. 18 17 December , 2002– Page 1978 ፪ . የአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተሠርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተተክቷል ፤ ፩ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚነስትሩ ሊሰበሰብ ያለመቻሉ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተረጋግጦ የቀረበ ወይም ከመንግሥት መ / ቤቶች የሚፈለግ የባንኮች ብድር ዕዳ ወደ መንግሥት እንዲተላለፍ ማድረግ እንዲችል በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ