የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፫ / ፲፱፻፲፯ ዓ.ም የኢትዮ - ሱዳን - የመን የሦስትዮሽ የማሪታይም የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፷፱ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፫ / ፲፱፻፶፯ የኢትዮ ሱዳንና የመን የማሪታይም ጉዳዮች ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ፣ በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን | between the Government of Federal Democratic ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የማሪታይም | Republic of Ethiopia , the Government of Republic of ጉዳዮች ስምምነት ታህሣሥ ፲፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ካርቱም | the Sudan and the Government of Republic of the ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፫ ቀን ratified said Agreement at its session held on the 30 ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ - ሱዳንየመን የሦስትዮሽ የማሪታ ይም ጉዳዮች የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ ቁጥር ፬፻፲፫ / ፲፱፻፵፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፻ ሺ ፩ ገጽ ፫ሺ፩፻፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ፣ በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ታህሣሥ ፲፰ ቀን የተፈረመው የሦስትዮሽ የማሪታይም ጉዳዮች የትብብር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣን ስምምት በሥራ እንዲውል ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዚህ አዋጅ ተሰጥቷል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት