ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፸፬ አዲስ አበባ ነሐሴ ፩ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፵ ü / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ መታወቂያ (ማሻሻያ) አዋጅ … ፱ሺ፰፻፲፩
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፱ / ፪ሺ፱
የወሳኝ ኩነት ምዝገባና የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቂነት የወጣ
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አንቀጽ ፶፭ (፩) መሰረት የሚከተለው ታውጇል; የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ከተጀመረ በኃላ ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር በተያያዘ ያጋጠሙትን የአሰራር ክፍተቶች ለመቅረፍ እና አገልግሎቱን የተሟላ ለማድረግ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና ፯፻፷ / ፪ሺ፬ን ማሻሻል
የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅ ቁጥር ___ ት
ያንዱ ዋጋ
፩. አጭር ርዕስ
መታወቂያ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፵፱ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. ማሻሻያ
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፷ / ፪ሺ፬ እንደሚከተለዉ ተሻሽሏል '
፩ / የኣዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ (፰) ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ (፰) ተተክቷል '
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.... ፹ሺ፩