×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ ደንብ ቁጥር 4/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴
ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ! ባገር i ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
፲፱፻፷፯ ዓም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ ደንብ
ገጽ ፩፻፲፫
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ ስለማስከፈል የወጣ ደንብ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስደንብ ቁጥር ፬ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፩ ፤ አውጭው ባለሥልጣን ፣
የገንዘብ ሚኒስትር በተሻሻለው የድርቅ ቀበሌዎችን ለመ
ርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨ ማሪ (ሱር) ታክስ ዓዋጅ ቁጥር ፳፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. (ከዚህ በታች « ዓዋጅ » ተብሎ በሚጠራው) በአንቀጽ ፯ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል
F ከተጨማሪ (ሱር) ታክስ ነፃ ስለመሆን ፤
ከዚህ በታች የተመለከቱት ተጨማሪ (ሱር) ታክስ አይ ከፈልባቸውም ፤
፩ ለሕክምና የሚሰጥ ክፍያና አበል ፤
፪ ለደንብ ልብስ ፤ ለኢንዱስትሪ የሥራ ልብስ ወይም ለመሰል የሥራ ልብሶች የሚሰጥ አበል ፤
፫ እንደ ምግብና መኖሪያ ቤት ያሉ በሜስ ወይም በካ ምፕ ውስጥ የሚሰጡና ከሥራና ወደ ሥራ የሚደረጉ የትራንስፖርት አገልግሎቶችን የመሳሰሉ ለሠራተኞች በአንድነት የሚሰጡ ጥቅሞች ፤
፬ ለአዲስ ተቀጣሪ ወይም ለሥራ ዝውውር የሚደረግ የማመላለሻና የማጓጓዣ ወጭ ፤
፭ ለጡረታ ሂሳብና ለመጠባበቂያ ሂሣብ በቀጣሪው የሚደረጉ መዋጮዎች ፤
ቢያንስ በወር 1 ንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?