የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፭ / ፲፱፻፲፭ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ መንግሥትና በቱርክ መንግሥት መካከል በጤና መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ገጽ ፪ሺ፩፻፴፩ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፭ / ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በጤና መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በቱርክና በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ወዳጅነትና ትብብርን ለማስፋፋት የሚያስችሉ መሠረታዊ ስምምነቶችን ከቱርክ | Republic of Ethiopia has entered into basic Agreement with ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተፈረመ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ መስኮች የጋራ ጥቅምን መሠረት ያደረገ ትብብርን ለማስፋፋት ያለውን ፈቃደኝነት በተደ ጋጋሚ የገለጸ በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ | conformity with mutual benefits , ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ባደረገው ስብስባ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግ | ratification of the Agreement between the Government of the ሥትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በጤና መስክ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Govern ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወሰነ በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | Democratic Republic of Ethiopia , it is hereby proclaimed as የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቱርክ መንግሥት መካከል በጤና መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፭ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ ሺ፩፻፴፪ ፌዴራል ቁጥር ፵፭ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፭ ዓም ስምምነቱ ስለማጽደቅ መጋቢት ፬ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓም በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በጤና መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በዚህ አዋጅ አጽድቋል ። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሥልጣን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይህንን ስምምነት በተግባር እንዲያ | 3. Responsibility of the Ministry of Health ውለው በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። ኣዲስ ኣበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ