×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመደሀኒት ፈንድን እና የመደሀኒት አቅርቦት ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 553/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷ ö አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶ / 0 ፻፺፱ ዓ.ም
የመድኃኒት ፈንድን እና የመድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፱፻፴፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶ ፲፱፻፺፱
የመድኃኒት ፈንድን እና የመድኃኒት አቅርቦት የወጣ A ዋጅ
ኤጀንሲን can
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ጤና ለሕዝብ የተደላደለ ሕይወትና ምርታማነት
አገልግሎት
ውስጥ ወሳኝ ድርሻ ያለው በመሆኑ ፣
መሠረት በመሆኑንና መድኃኒትም ሖንዋይ
ለጤና አገልግሎት ከሚመደበው ለመድኃኒት የሚውለው ወጭ ከፍተኛ በመሆኑ ፣
ጥራታቸው የተረጋገጠ መሠረታዊ መድኃኔቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና ቀጣይነት ባለው መልኩ ለተጠቃሚው ህብረተሰብ ማቅረብ አስፈላጊ በመሆኑ ፣
ያንዱ ዋጋ
በመንግሥት የጤና ተቋማት አስተማማኝና ዘለቄታ ያለው የመድኃኒት አቅርቦት እንዲኖር ለማስቻል የሚያስፈልግ ገንዘብ ከተለያዩ ምንጮች በማሰባሰብ ህብረተሰቡ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተጠቃሚ የሚሆንበትን አሠራር መቀየስ ተገቢ በመሆኑ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | 55 Sub - Articles (1) and (12) of the Constitution, it i ሕገመንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | hereby proclaimed as follows: ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖቀ, ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?