×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭/፲፱፻፶፭ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፭ ፲፱፻፲፭ ዓም የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፪፻፱ አዋጅ ቁጥር ፫፻፭ ፲፱፻፲፭ ስለ መንግሥት ሠራተኞች ጡረታ የወጣ አዋጅ በሥራ ላይ ያለውን የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ ዕቅድ | circumstances allow , the public servants ” pension scheme የሀገሪቱ አቅም በሚፈቅደው መጠን ማጠናከር ፣ የጡረታ ሕጉን | organized under existing laws , and to amend and consolidate ማሻሻልና ማጠቃለል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ | 1. Short Title ቁጥር ፫፻፴፭ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ . “ የመንግሥት ሠራተኛ ” ማለት በማናቸውም የመን ግሥት መሥሪያ ቤት በቋሚነት ተቀጥሮ የሚሠራ ሰው ሲሆን የመንግሥት ተሿሚን ፣ የመከላከያ ሠራዊት እና የፖሊስ አባልን ይጨምራል ፣ ፪ . “ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ” ማለት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በመንግሥት በጀት የሚተዳደር መሥሪያ ቤት ሲሆን የልማት ድርጅቶችን ይጨምራል ፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ያንዱ ዋጋ 4.85 ከቀነሰ የአበሉ መጠን እንደገና ይስተካይ ፡ ገጽ ፪ሺ፪፻፲፰ ፌዴራል ቁጥር ፳፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ፴፮- የሟች ልጅ ጡረታ አበል ለእያንዳንዱ የሟች ልጅ የሚከፈለው የጡረታ አበል ሟችያገኝወይም ሊያገኝ ይችል የነበረው የጡረታ አበል ሃያ በመቶ ( 20 % ) ይሆናል ፡ ሁለቱም ወላጆቹ ለሞቱበት ለእያንዳንዱ ልጅ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚከፈለው የጡረታ አበል ሠላሳ በመቶ ( 30 % ) ይሆናል ፡ በመንግሥት ሠራተኝነታቸው የጡረታ አበል የሚከፈ ላቸው ወይም ሊከፈላቸው ይችሉ የነበሩ ሁለቱም ወላጆቹ የሞቱበትልጅከእያንዳንዳቸው አበል ሃያ በመቶ ( 20 % ) ይከፈለዋል ። ሆኖም በዚህ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የሚከፈለው የጡረታ አበል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት ሊከፈል ከሚችለው ያነሰ አይሆንም ። ፴፯ የወላጅ ጡረታ አበል ለሟች ወላጆች ለእያንዳንዳቸው የሚከፈለው የጡረታ አበል ሟች ያገኝ ወይም ሊያገኝ ይችል የነበረው የጡረታ አበል አሥራ አምስት በመቶ ( 15 % በመቶ ) ይሆናል ። ሆኖም ከወላጆች ሌላ ተተኪ ከሌለ ሃያ በመቶ ( 20 % ) ይሆናል ። ፴፰ የተተኪዎች ዳረጎት ለማንኛውም ተተኪ የሚከፈለው ዳረጎት መጠን ለሟች በዚህ አዋጅ መሠረት ሊከፈለው ይገባ ከነበረው ዳረጎት እንደአግባቡ በዚህ ኣዋጅ ኣንቀጽ ፴፭ ( ፩ ) ወይም ኣንቀጽ ፴፮ በተወሰነው መቶኛ ተባዝቶ ይታሰባል ። ፀሀ • የተተኪዎች አበል ገደብ በዚህ አዋጅ ከአንቀጽ ፴፭ እስከ ፴፰ በተመለከቱት | 39. Limit of Survivors` Pension ድንጋጌዎች መሠረት ለተተኪዎች የሚከፈለው አበል ድምር ሟች ያገኝ ወይም ሊያገኝ ይችል ከነበረው አበል መቶ በመቶ ( 100 % ) ሊበልጥ አይችልም ። ካተጠቀሰው መጠን በልጦ ከተገኘ ግን ከእያንዳንዱ ተተኪ አበል ላይ ተመጣጣኝ ቅናሽ ይደረጋል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የተተኪዎች ጡረታ አበል ከተስተካከለ በኋላ የተተኪዎች ብዛት ክፍል ስምንት ኣበልን የሚመለከቱ የወል ድንጋጌዎች ስለ ዝቅተኛ የጡረታ አበል መጠንና የአበል መሻሻል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለሥልጣኑ በሚያቀርብለት ጥናት መሠረት በየአምስት ዓመት የጡረታ አበል ማስተካከያ | 40. Minimum Amount of Pension and Pension Adjustment ሊያደርግ ይችላል ። ገፅ የጡረታ አበል ኣከፋፈልና የመክፈያ ጊዜ የጡረታ አበል የሚከፈለው በየወሩ ይሆናል ፡ ፪ . የአገልግሎት የጡረታ አበል መከፈል የሚጀምረው የመንግሥት ሠራተኛው በዕድሜ ለጡረታ ብቁ ከሆነበት ወር አንስቶ ነው : የሕመም ጡረታ አበል መከፈል የሚጀምረው የመን ግሥት ሠራተኛው በሕመም ምክንያት መሥራት የማይችል መሆኑ ከተረጋገጠበት ቀጥሎ ካለው ወር አንስቶ ነው : የጉዳት ጡረታ አበል መከፈል የሚጀምረው የመንግሥት ሠራተኛው ጉዳት የደረሰበት መሆኑ ከተረጋገጠበት ቀጥሎ ካለው ወር አንስቶ ነው : የተተኪዎች ጡረታ አበል መከፈል የሚጀምረው ባለመብቱ ከሞተበት ቀጥሎ ካለው ወር አንስቶ ነው ። ገጽ ፪ሺ፪፻፲፬ ፌዴራል ቁጥር ፳፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ፵፪- የዳረጎት አከፋፈልና የመክፈያ ጊዜ ፩ . ማንኛውም ዳረጎት የሚከፈለው በአንድ ጊዜ ነው ፣ ፪ • የአገልግሎት ወይም የሕመም ዳረጎት የሚከፈለው የመን ግሥት ሠራተኛው ከሥራ ከተሰናበተበት ቀጥሎ ባለው ወር የመጀመሪያ ቀን ነው ፣ ፫ • የጉዳት ዳረጎት የሚከፈለው በመንግሥት ሠራተኛው ላይ ጉዳት የደረሰበት መሆኑ በተረጋገጠበት ጊዜ ነው ፣ ፫ . የይርጋ ጊዜ ፩ . ማንኛውም ውዝፍ የጡረታ አበል ክፍያ ጥያቄ ከአንድ ዓመት በኋላ በይርጋ ይታገዳል ፣ ፪ . ማንኛውም የዳረጎት ክፍያ ጥያቄ ከሁለት ዓመት በኋላ በይርጋ ይታገዳል ፣ ፫ • የጡረታ መዋጮ ተመላሽ ጥያቄ የመንግሥት ሠራተኛው የጡረታ መውጫ ዕድሜ ከሞላ ወይም ከሞተ ከሁለት ዓመት በኋላ በይርጋ ይታገዳል ፣ ፬ • የይርጋ ጊዜ መቆጠር የሚጀምረው በመብቱ መጠቀም ከሚቻልበት ቀጥሎ ካለው ቀን አንስቶ ነው ፣ ፭ በሚከተሉት ምክንያት የባከነ ጊዜ ለይርጋ ጊዜ አቆጣጠር አይታሰብም ፣ ሀ ) ባለመብትነት ለማረጋገጥ የተጀመረ የፍርድ ቤት ሥርዓት እስከ ሚጠናቀቅ የወሰደው ጊዜ ፣ ለ ) ማንኛውም አሠሪ መረጃ የማስተላለፍ ግዴታውን በወቅቱ ባለመወጣቱ ያለፈው ጊዜ ፣ ሐ ) ባለሥልጣኑ የቀረበለትን የክፍያ ጥያቄ መርምሮ ለመወሰን የወሰደው ጊዜ ፣ ፴፬ አበል የማግኘት መብትን ማስተላለፍ ስላለመቻሉ አበል የማግኘት መብት የዕዳ መያዥያ ሊደረግ ወይም በውርስም ሆነ በሌላ በማናቸውም መንገድ ሊተላለፍ | 44. Entitlement of Benefits not Transferable አይችልም ። ፵፭ ስለ አበል በሕግ መከበር በዚህ አዋጅ መሠረት የሚሰጥ አበል ፣ ፩ ለመንግሥት ገቢ የሚሆን መቀጮ ፣ ግብር ወይም ቀረጥ ለመክፈል ፣ ወይም ፪ አግባብ ባላቸው የፍትሐብሔር ሕግ ድንጋጌዎች መሠረት የተወሰነ ቀለብ የመስጠት ግዴታን ለመወጣት ፣ በፍርድ ቤት ካልታዘዘ በስተቀር በሌላ ዕዳ ምክንያት አይከበርም ። ክፍል ዘጠኝ ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፴፮ የመብቶች ግንኙነት ፩ . የአገልግሎት የጡረታ አበል በመቀበል ላይ ያለ ባለመብት እንደገና በመንግሥት መሥሪያ ቤት ተቀጥሮ ደመወዝ ማግኘት ከጀመረ የጡረታ አበሉ ይቋረጣል ፣ ፪ የጡረታ አበል በመቀበል ላይ ያለ ባለመብት በመን ግሥት መሥሪያ ቤት በቋሚነት ከተቀጠረ አዲሱ አገል ግሎትከቀድሞ አገልግሎቱጋር ተደምሮ ይታሰብለታል ። ሆኖም እንደገና የታሰበው አበል ከቀድሞው አበል ያነሰ ከሆነ የቀድሞውን አበል የማግኘት መብት ይኖረዋል ፣ ፫ አንድ ባለመብት ከአንድ በላይ የጡረታ አበል የሚያገ ኝበት ሁኔታ ሲያጋጥም ሊከፈለው የሚገባው የአበል መጠን ባለሥልጣኑ በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል ፣ ፬ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲ ( ፪ ) የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ ከግል ወደ መንግሥት ይዞታ በተዛወረ ድርጅት ፣ ድርጅቱከመዛወሩበፊት ሲከፈል የነበረ ወርሀዊየጡረታ አበል በዚህ አዋጅ መሠረት ተስተካክሎ ይከፈላል ። ገጽ ፪ሺ፪፻፳ ቁጥር ፰፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ፵፯ ግዴታ ፩ . ማንኛውም አሠሪ ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም የሚያስፈልጉ እያንዳንዱን የመንግሥት ሠራተኛ የሚመለከቱ መረጃዎች ማሰባሰብ ፡ ማጠናቀርና በሚወሰነው ጊዜና ቅጽ መሠረት ለባለሥልጣኑማስተላለፍ አለበት : ፪ ይህን አዋጅ በሥራ ላይ ለማዋል እንዲቻል ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ፡ የግል ድርጅት ፡ ሕዝባዊ ደርጅት ወይም ግለሰብ ቀርቦ አስተያየትና መረጃ ወይም የጽሑፍ ማስረጃ እንዲሰጥ በባለሥልጣኑ ሲጠየቅ የመስጠት ግዴታ አለበት ። ፴፰ የባለሥልጣኑ ውሣኔዎች ፩ . በዚህ አዋጅ መሠረት ለሚሰጥ ማናቸውም ዓይነት አበል ብቁ የሚያደርጉ ሁኔታዎች መሟላታቸው የሚረጋገ ጠውና የአበሉ መጠን የሚወሰነው በባለሥልጣኑ ይሆናል ፣ ባለሥልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ውሣኔ የሚሰጠውየራሱን የመረጃ ሪኮርድ ፣ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፯ መሠረት የሚተላለፉትን መረጃዎችና እንደ አግባቡ ባለመብቱ የሚያቀርባቸውን ተጨማሪ ማስረ ጃዎች መሠረት በማድረግ ይሆናል ፡ ፫ • በባለሥልጣኑ የሪኮርድ ማስረጃና በሌላ አካል በተሰጠ ማስረጃ መካከል ልዩነት ቢፈጠርተቀባይነት የሚኖረው ማስረጃ በባለሥልጣኑ ይወሰናል ። ፵፬ ውሣኔን እንደገና ስለመመርመር ፩፡ ባለሥልጣኑ ቅሬታ ያለው ባለመብት በሚያቀርበው | 49. Review of Decisions ጥያቄ ወይም በራሱ አነሳሽነት ቀደም ብሎ የሰጠውን ውሣኔ እንደገና ለመመርመር ይችላል ፣ ፪ ባለሥልጣኑ ውሣኔውን እንደገና ሲመረምር የአበል መሠረዝ ወይም መቀነስ ሊያስከትል የሚችል በቂ ምክንያት ያገኘ እንደሆነ ሊሠረዝ ወይም ሊቀነስ በሚገባው አበል መጠን ክፍያው ታግዶ እንዲቆይ ማድረግ ይችላል ፣ ፫ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፭ ድንጋጌ ቢኖርም ፣ እንደገና በተደረገው ምርመራ አበል እንዲቀነስ ባለሥልጣኑ ከወሰነ ወይም ከዚህ አዋጅ ድንጋጌ ውጪ ያለአግባብ የተከፈለው ኣበል ከባለመብቱ አበል ላይ እየተቀነሰ ለፈንዱ ገቢ ይደረጋል ። ሃ • ስለይግባኝ ባለሥልጣኑ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፰ ወይም ፵፱ መሠረት በሰጠው ውሣኔ ቅር የተሰኘማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ወይም ተተኪ በባለሥልጣኑ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፴፰ ፲፱፻፳፰ ኣንቀጽ ፲፩ መሠረት ለተቋቋመው የማኅበራዊ ዋስትና ይግባኝ ሰሚ ጉባዔ ይግባኝ የማቅረብ መብት ይኖረዋል ። ፲፩ . ከግብር ነፃ ስለመሆን በዚህ አዋጅ መሠረት በሚከፈለው አበል ፣ በሚሰበሰብ የጡረታ መዋእናከጡረታ ፈንድ ኢንቨስትመንት በሚገኝ ትርፍ ላይ ግብር አይከፈልም ። ገጸ ፪ሺ፪፻፳፩ ቁጥር 32 ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ሃ፪ . የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ፩ . ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት ለተፈጠሩ ሕጋዊ ሁኔታዎች ቀደም ሲል ሲሰራባቸው የነበሩ ሕጎችና መመሪያዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ ፡ ፪ . የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ድንጋጌ ቢኖርም ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት ኣገልግሎቱ፡ በሕጉ መሠረት ተራዝሞለት በማገልገል ላይ ያለ የመንግሥት ሠራተኛ በዚህ አዋጅ የተወሰነው የጡረታ መውጫ ዕድሜ ላይ እስከሚደርስ በሥራው ላይ የመቆየት መብት ይኖረዋል ፡ ፫ . ባለሥልጣኑ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፬ የተጠቀሰውን የአካል ጉዳት መወሰኛ ሠንጠረዥ እስከሚያወጣ ድረስ የሕክምና ቦርዶች የሚከተሉት አሠራር ተፈፃሚነቱ ይቀጥላል ። H • ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን ፩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ደንቦችን ሊያወጣ ይችላል ፣ ፪ . ባለሥልጣኑ ይህን አዋጅና በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚወጡ ደንቦችን ለማስፈጸም የሚያስ ፈልጉ መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል ። 50. ቅጣት ይህን አዋጅ ወይም በዚህ አዋጅ መሠረት የወጡ ደንቦችንና መመሪያዎችን የተላለፈ ሰው አግባብ ባላቸው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ድንጋጌዎች መሠረት ይቀጣል ። ሃ፭ የተሻሩና ተፈጻሚ የማይሆኑ ሕጎች ፩ . የሚከተሉት በዚህ ኣዋጅ ተሽረዋል ፡ ሀ ) የመንግሥት ሠራተኞች ቁጥር ፪፻፬ / ፲፬፻፵፭ ( እንደተሻሻለ ) ፣ ለ ) የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ መዋጮ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፭ ( እንደተሻሻለ ) ፣ ሐ ) የመንግሥት የሆኑ ድርጅቶች ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯ ፣ ፪ • ይህን አዋጅ የሚቃረኑ ሕጎችና መመሪያዎች ይህን አዋጅ በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚ አይሆኑም ። ሄ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ከሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፪ሺ፪፻፲ ቁጥር ፰፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ፫ . “ የመንግሥት አካል ” ማለት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ፣ በፌዴራል መንግሥቱና በክልል መንግሥታት በተለያየ ደረጃ የተቋቋሙ ምክር ቤቶችን እና የከተማ ቀበሌ አስተዳደሮችን ያጠቃልላል ፡ ፩ . “ መንግሥት ” ማለት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትን እና የክልል መንግሥ ታትን ያጠቃልላል ፣ ፭ . “ የመከላከያ ሠራዊት አባል ” ማለት በአገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ በቋሚነት ተቀጥሮ ወታደራዊ አገል ግሎት የሚሰጥ ማንኛውም ሰው ነው : ፮ “ የፖሊስ አባል ” ማለት በፌዴራል ወይም በክልል መንግሥታት የፖሊስ መተዳደሪያ ሕግ መሠረት በቋሚነት ተቀጥሮ አገልግሎት የሚሰጥ ማንኛውም ሰው ፯ . “ የሲቪል አገልግሎት ” ማለት ከመከላከያ ሠራዊት እና ከፖሊስ አባላት በስተቀር በሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች የሚሰጥ አገልግሎት ነው ፡ ፰ . “ ወታደራዊ አገልግሎት ” ማለት በመከላከያ ሠራዊት አባላት የሚሰጥ አገልግሎት ነው ፣ ፬ . “ የፖሊስ አገልግሎት ” ማለት በፖሊስ አባላት የሚሰጥ አገልግሎት ነው ፣ ፲ . “ የልማት ድርጅት ” ማለት የመንግሥት የልማት ድርጅ ቶችን እና ከሃምሣ በመቶ ( 50 % ) ያላነሰ የካፒታል ድርሻ የመንግሥት የሆነባቸውን ድርጅቶች ያጠቃልላል ፣ ፲፩ . “ ኣሠሪ ” ማለት ለመንግሥት ሠራተኞች ወይም በዚህ ኣዋጅ አገልግሎታቸው እንዲታሰብ ለተደረገ ሰዎች ደመወዛቸውን የሚከፍል መሥሪያ ቤት ወይም አካል ፲፪ . “ ደመወዝ ” ማለት ለሥራ ግብርና ለማንኛውም ሌላ ጉዳይ ተቀናሽ የሚሆነው ሂሣብ ሳይነሳለት አንድ የመን ግሥት ሠራተኛ በመደበኛ የሥራ ሰዓት ለሚሰጠው አገልግሎት የሚከፈለው ሙሉ የወር ደመወዝ ነው ፣ ፲፫ “ አበል ” ማለት የአገልግሎት ጡረታ አበል ፣ የሕመም ጡረታ አበል ፣ የጉዳት ጡረታ አበል ወይም የተተኪዎች ጡረታ አበል ሲሆን ዳረጎትንና የጡረታ መዋጮ ተመላሽን ይጨምራል ፣ ፲፬ • “ ባለመብት ” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት የሚቀበል ወይም አበል ለመቀበል የሚያስፈልጉትን ሁኔታዎች የሚያሟላ የመንግሥት ሠራተኛ ወይም የመን ግሥት ሠራተኛ ተተኪ ነው ፣ ፲፭ “ ተተኪ ” ማለት በዚህ አዋጅ ኣንቀጽ ፴፬ ) የተዘረዘ ሩትን ሰዎች ያጠቃልላል ፣ ፲፮ . “ ባለሥልጣን ” ማለት የማኅበራዊ ዋስትና ባለሥልጣን ፲፯ . “ የጡረታ ፈንዶች ” ማለት ይህን አዋጅ ለማስፈጸም ለሚሰበሰብ የጡረታ መዋጮና ለአበል ክፍያ ተግባር የተቋቋሙ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ ፈንዶች ናቸው ። የተፈፃሚነት ወሰን የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎችን የጡረታ መብት የሚመለከተው የአዋጅ ቁጥር ፪፻፻፲፱፻፲፬ ድንጋጌ ፣ አገሪቷ ተዋዋይ ወገን የሆነችበት ዓለም አቀፍና የሁለትዮሽ ስምምነት እንደተጠበቀ ሆኖ ይህ አዋጅ በዜግነት ኢትዮጵያዊ ለሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል ፣ ገጽ ፪ሺ፪፻፲፩ ቁጥር ፰፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፭ ዓም ክፍል ሁለት . ስለጡረታ ፈንዶችና መዋጮዎች 0 • የጡረታ ፈንዶች ስለመቋቋም በዚህ ኣዋጅ መሠረት የሚከተሉት የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ ፈንዶች ተቋቁመዋል ፡ ፩ የሲቪል ኣገልግሎት ጡረታ ፈንድ ፡ ፪ . የወታደራዊ እና የፖሊስ አገልግሎት ጡረታ ፈንድ ፡ የሲቪል አገልግሎት ጡረታ ፈንድ መዋጮዎች ለሲቪል አገልግሎት ጡረታ ፈንድ በመንግሥት ሠራተኛው መደበኛ ደመወዝ ላይ ተመሥርቶ የሚደረገው መዋጮ እንደሚከተለው ይሆናል : ፩ በእሠሪው ስድስት በመቶ ( 6 % ) ፪ . በመንግሥት ሠራተኛው አራት በመቶ ( 4 % ) ፮ የወታደራዊ እና የፖሊስ አገልግሎት ጡረታ ፈንድ መዋጮዎች ለወታደራዊ እና ለፖሊስ ኣገልግሎት ጡረታ ፈንድ በመን ግሥት ሠራተኛው ደመወዝ ላይ ተመሥርቶ የሚደረገው መዋጮ እንደሚከተለው ይሆናል ፡ ፩ በአሠሪው አሥራ ስድስት በመቶ ( 16 % ) ፪ በመንግሥት ሠራተኛው አራት መቶ ( 4 % ) • የመዋጮ ክፍያ ፩ እያንዳንዱ አሠሪ የሠራተኞቹን መዋጮ ከደመወዛቸው ቀንሶና የራሱን መዋጮ ጨምሮ ለጡረታ ፈንዱ በየወሩ ገቢ ማድረግ አለበት ፡ ፪ • ከሠራተኞቹ ደመወዝ ሊቀነስ የሚገባውን መዋጮ ሳይቀንስ የቀረ አሠሪ ክፍያውን ራሱ ለመፈጸም ኃላፊ ይሆናል ፡ ፫ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የጡረታ መዋጮ እስከተከታዩ ወር መጨረሻ ገቢ ያላደረገ አሠሪ ገቢ ባላደረገው ገንዘብ ላይ በየወሩ ሁለት በመቶ ( 2 % ) በተጨማሪ ይከፍላል ፣ ፬ • የጡረታ መዋጮ ክፍያ ዕዳ ክፍያ ቅድሚያ ይኖረዋል ፣ የጡረታ ፈንዶች አስተዳደር በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ የተመለከቱትን የሚያስተዳድረው ባለሥልጣኑ ይሆናል ። ፬ • የጡረታ ፈንዶች አጠቃቀም ፩ . የባለሥልጣኑ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ፲፪ ( ፩ ) እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ የጡረታ ፈንዶቹ ጥቅም ላይ የሚውሉት በዚህ አዋጅ የተመለከቱትን የአበል ክፍያዎች ለመፈጸምና ለኢንቨስትመንት ተግባር ብቻ ነው ፣ ፪ የጡረታ ፈኝዶች በማናቸውም የዕዳ ክፍያ ምክንያት ሊከበሩ አይችሉም ። ክፍል ሦስት ስለ አገልግሎት ዘመንና የጡረታ መውጫ ዕድሜ ፲ የአገልግሎት ዘመን መቆጠር ስለሚጀምርበት ጊዜ ፩ የመንግሥት ሠራተኛ የአገልግሎት ዘመን መቆጠር የሚጀምረው በመንግሥት ሠራተኛነት ከተቀጠረበት ወይም ከተመደበበት ቀን አንስቶ ነው ፣ ጅ ወደ መንግሥትይዞታ በተዛወረድርጅት ውስጥ ለሚሠራ የመንግሥት ሠራተኛ የአገልግሎት ዘመን መቆጠር የሚጀምረው ድርጅቱ ወደ መንግሥት ከተዛወረበት ቀን ጀምሮ ነው ። ሆኖም ሠራተኛው የጡረታ ዕቅድ ሽፋን ወይም ሊከፈል የሚገባውን የጡረታ መዋጮ ሊሸፍን የሚችል የመጠባበቂያ ፈንድያለው ከሆነ ገንዘቡ በሙሉ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ ሆኖ መዋጮ መከፈል ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያለው አገልግሎት ይያዝለታል ። ገጸ ሸይየ 10 ቁጥር ፫ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱የንቲ ዓም ፲፩ . የአገልግሎት ዘመን አቆጣጠር ፩ የአገልግሎት ዘመን የሚቆጠረው በሙሉ ዓመቶች : በወራትና በቀናት ታስቦ ይሆናል ፡ ፪ . ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የፈጸመው የአገልግሎት ዘመን በመለ : ተዳምሮ ይታሰባል : የመከላከያ ሠራዊት ወይም የፖሊስ አባል በመንግሥት ትዕዛዝ መሠረት ከተመደሰት አገልግሎት ውጪ በጊዜ ያዊነት ተዛውሮ የፈጸመው አገልግሎት እንደ ወታደራዊ ወይም ፖሊስ አገልግሎት ይቆጠራል ፡ ለማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ የሚከተለው በአገል ግሎቱ ይታሰብለታል ፡ ከጡረታ መውጫ ዕድሜ በኋላ ኣገልግሎቱ በሕግ መሠረት ተራዝሞለት በሥራ ላይ እንዲቆይ የተደረ ገበት ጊዜ ፡ ለ ) የጡረታ መውጫ ዕድሜው በመድረሱ አበል ከተወ ሰነለት በኋላ በመንግሥት ውሣኔ ወደ ሥራ ተመልሶ አገልግሎት የሰጠበት ጊዜ ፡ ሐ ) የደመወዝ ክፍያ ሳይቋረጥ በማናቸውም ምክንያት ኣገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየበት ጊዜ : መ ) ደመወዝ እየተከፈለው ሙሉ ጊዜውን በማናቸውም የመንግሥት አካል በሕዝብ ተመራጭነት አገል ግሎት የሰጠበት ጊዜ ፡ ሠ ) በቋሚነት በተቀጠረበት የመንግሥት መሥሪያ ቤት በጊዜያዊነት በተከታታይ አገልግሎት የሰጠበት ከመንግሥት ወደ ግል ባለቤትነት ከተዛወረ ድርጅት ጋር አብሮ ተዛውሮ አገልግሎት የሰጠበት ጊዜ ፣ በመንግሥት ትዕዛዝ በዓለም አቀፍ ድርጅት ወይም መንግሥት አነስተኛውን ( ከ 50 % የካፒታል ድርሻ በያዘባቸው ድርጅቶች በማገልገል ያሳለፈው ጊዜ ፡ ፭ ለማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በዚህ አንቀጽ መሠረት ለሚያዝለት የአገልግሎት ዘመን የሚከተለው አይታሰብለትም : ኣገልግሎቱ፡ በሕጉ መሠረት ካልተራዘመ በስተቀር የጡረታ መውጫ ዕድሜው ከደረሰበት ከሚቀጥለው ወር ኣንስቶ የሚሰጠው አገልግሎት ፣ ለ ) ኢትዮጵያ ተዋዋይ ወገን የሆነችበት ማናቸውም ዓለም አቀፍ ስምምነት እንደተጠበቀ ሆኖ ፡ በሕጋዊ ፈቃድ የኢትዮጵያ ዜጋ የሆነ የመንግሥት ሠራተኛ የኢትዮጵያን ዜግነት ከማግኘቱ በፊት በማናቸውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ የሰጠው አገል ግሎት ፣ ፮ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ከ ( መ ) እስከ ( ሰ ) የተመለከተው ጊዜ በኣገልግሎት ዘመንነት ሊታሰብ የሚችለው ሠራተኛው ወይም ተመራጩ መክፈል ያለበትን የጡረታ መዋጮ የአሠሪውን ድርሻ ጨምሮ ራሱ የከፈለ ወይም እንዲከፍልለት ያደረገ እንደሆነ ነው ። በዚህ አዋጅ መሠረት ዳረጎት ተከፍሎት ወይም መዋጮ ተመላሽ ተደርጎለት የነበረ የመንግሥት ሠራተኛ እንደገና በመንግሥት ሠራተኛነት የተቀጠረ ወይም የተመደበ ከሆነና የወሰደውን ዳረጎት ወይም የመዋጮ ተመላሽ ከባንክ ወለድ ጋር መልሶ ገቢ ካደረገ የቀድሞው አገልግሎቱ ይታሰብለታል ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለሥልጣኑ በሚያቀርብለት ጥናት መሠረት በከባድ ወይም ለጤንነትና ለሕይወት አስጊ በሆኑ የሥራ መስኮች የተፈጸመ አገልግሎት እስከ አጠፌታ እንዲቆጠር ሊወስን ይችላል ። ገጽ ፪ሺ፪፻፲ ቁጥር ፳፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ፲፪ . የጡረታ መውጫ ዕድሜ ፩ . የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ መውጫ ዕድሜ እንደ ሚከተለው ይሆናል ፡ ሀ ) ለመከላከያ ሠራዊት አባላት በሠራዊቱ ማቋቋሚያ ሕግ በሚወሰን ዕድሜ ፡ ለ ) ለፖሊስ ኣባላት በፖሊስ መተዳደሪያ ሕግ በሚወሰን ዕድሜ ፡ ሐ ) ለሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች ስድሳ ( ፰ ) ዓመት፡ ፪ • የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለሥልጣኑ በሚያቀርብለት ጥናት መሠረት በልዩ ሁኔታ በሚታዩ የሙያ መስኮች በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ከተመለከተው በላይ የሆነ የጡረታ መውጫ ዕድሜ ሊወስን ይችላል ። • የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለሥልጣኑ በሚያቀርብለት ጥናት መሠረት በከባድ ወይም ለጤንነትና አስጊ በሆኑ የሥራ መስኮች ላይ ለተሠማሩ የመንግሥት ሠራተኞች በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ከተመለከተው ያነሰ የጡረታ መውጫ ዕድሜ ሊወስን ይችላል ። ክፍል አራት ስለአገልግሎት ጡረታ አበልና ዳረጎት ፲፫ የአገልግሎት ጡረታ አበል ፩ . ቢያንስ አሥር ( ) ዓመት ያገለገለ የመንግሥት ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድሜው በመድረሱ ከሥራ ሲሰናበት የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈ ፪ . ቢያንስ ሃያ ( ፳ ) ዓመት ያገለገለ የመንግሥት ሠራተኛ በራሱ ፈቃድ ወይም በዚህ አዋጅ ከተጠቀሱት ውጭ በሆነ ምክንያት አገልግሎት ካቋረጠ የጡረታ መውጫ ዕድሜው ሲደርስ የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል፡ • ቢያንስ ሃያ አምስት ( ፳፭ ) ዓመት ያገለገለ የመከላከያ ሠራዊት አባል ያልሆነ የመንግሥት ሠራተኛ በራሱ ፈቃድ አገልግሎት ካቋረጠ የጡረታ መውጫ ዕድሜው ሊደርስ አምስት ( ፭ ) ዓመት ከሚቀረው ጊዜ ጀምሮ እስከ ዕድሜ ልኩ የአገልግሎት ጡረታ አበል ይከፈለዋል ፡ ፬ . ቢያንስ ሃያ አምስት ( ፳፭ ) ዓመት ያገለገለ የመከላከያ ሠራዊት አባል በራሱ ፈቃድ አገልግሎት ካቋረጠ የጡረታ መውጫ ዕድሜው ሊደርስ ሦስት ( ፫ ) ዓመት ከሚቀርበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዕድሜ ልኩ የአገልግሎት ጡረታ አበል ይከፈለዋል ። ፭ . በዚህ አንቀጽ ከ ( ፪ ) እስከ ( 9 ) ባሉት ንዑስ አንቀጾች መሠረት አገልግሎቱ የተቋረጠ የመንግሥት ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድሜው ሳይደርስ በሕመም ምክንያት ለሥራብቁ ኣለመሆኑከተረጋገጠይኸው ከተረጋገጠበት ጊዜ ቀጥሎ ካለው ወር ጀምሮ የጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል ። የሞተ እንደሆነም ከሞተበት ጊዜ ቀጥሎ ካለው ወር ጀምሮ ለተተኪዎች አበል ይከፈላል ። ፲፬ . የአገልግሎት ጡረታ አበል መጠን ለማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ የሚከፈለው የአገልግሎት ጡረታ አበል መጨረሻ ባገለገለባቸው ሦስት ዓመታት ውስጥ ይከፈለው የነበረው አማካይ ደመወዝ ሠላሣ በመቶ ( 30 % ) ሆኖ ከአሥር ( 1 ) ዓመት በላይ ለፈጸመው ለእያንዳንዱ ዓመት አገልግሎት ፡ ፩ . የመከላከያ ሠራዊት ወይም የፖሊስ ኣባል ላልሆነ የመን ግሥት ሠራተኛ አንድ ነጥብ ኣንድ ሁለት አምስት በመቶ ፪ . ለመከላከያ ሠራዊት ወይም ለፖሊስ አባል አንድ ነጥብ አምስት በመቶ ( 1.5 % ) ተጨምሮ ይታሰባል ። ሆኖም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) የተገ ለጸው የአበሉ መጠን ከተጠቀሰው አማካይ ደመወዝ ሰባ በመቶ ( 70 % ) ሊበልጥ አይችልም : በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፱ መሠረት የለው ዳረጎት | ገጽ ፪ሺ፪፻፲፬ ቁጥር ፳፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ፲፭ የአገልግሎት ዳረጎት ከአሥር ዓመት ያነሰ አገልግሎት የፈጸመ የመንግሥት ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድሜው በመድረሱ ከሥራ ሲሰናበት የአገልግሎት ዳረጎት ይከፈለዋል ። ፲፮ . የአገልግሎት ዳረጎት መጠን በዚህ አዋጅ አንቀጽ ( ፲፭ ) መሠረት የሚከፈለው ዳረጎት ፡ ፩ . የመከላከያ ሠራዊት ወይም የፖሊስ አባል ላልሆነ የመን ግሥት ሠራተኛ ከሥራ ከተሰናበተበት ወር በፊት ይከፈለው የነበረው የወር ደመወዝ በአገለገለበት ዓመት ቁጥር ተባዝቶ ይታሰባል ፣ ፪ . ለመከላከያ ሠራዊት ወይም ለፖሊስ አባል ከሥራ ከተሰና በተበት ወር በፊት ይከፈለው የነበረው የአንድ ወር ተኩል ደመወዙ በአገለገለበት ዓመት ቁጥር ተባዝቶ ይታሰባል ። ክፍል አምስት ስለሕመም ጡረታ አበልና ዳረጎት ፲፯- የሕመም ጡረታ አበል ቢያንስ አሥር ( 7 ) ዓመት ያገለገለ የመንግሥት ሠራተኛ በሕመም ምክንያት ደመወዝ የሚያስገኝ ማናቸውንም ሥራ መሥራት የማይችል በመሆኑ ምክንያት ከሥራ ሲሰናበት የሕመም ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል ። ፪ • የሕመም ጡረታ አበል በመቀበል ላይ ያለ ባለመብት ደመወዝ በሚያስገኝ ሥራ ላይ ከተሠማራ የሚከፈለው አበል እንዲቋረጥ ይደረጋል ። የሕመም ጡረታ አበል መጠን በዚህ አዋጅ መሠረት የሚከፈለው የሕመም ጡረታ አበል በአንቀጽ ፲፬ መሠረት ይታሰባል ። ፲፱ . የሕመም ዳረጎት ከአሥር ዓመት ( ፬ ) ያነሰ አገልግሎት የፈጸመ የመንግሥት ሠራተኛ በሕመም ምክንያት ለሥራ ብቁ ባለመሆኑ ከሥራ | 20. Amount of Invalidity Gratuity ሲሰናበት የሕመም ዳረጎት ይከፈለዋል ። ፳ የሕመም ዳረጎት መጠን በአንቀጽ ፲፮ መሠረት ይታሰባል ። ፳፩ . ስለመዋጮ ተመላሽ አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ፩ ከአሥር ( ፲ ) ያላነሰ ሃያ ( ፳ ) ዓመት ያልሞላ አገልግሎት ፈጽሞ በራሱ ፈቃድ ሥራውን ከለቀቀ ፣ ወይም ፪ • ከሃያ ( ፳ ) ዓመት ያነሰ አገልግሎት ፈጽሞ በዚህ አዋጅ ከተጠቀሱት ውጭ በሆነ ምክንያት ከሥራ ከተሰናበተ ፣ የከፈለው አራት በመቶ ( 4 % ) የጡረታ መዋጮ ይመለስ ለታል ። ፫ ከአሥርዓመት ( ፬ ) ያነሰ አገልግሎት ፈጽሞ በራሱ ፈቃድ ሥራውን ከለቀቀ ምንም ዓይነት ክፍያ አያገኝም ። ክፍል ስድስት ስለጉዳት ጡረታ አበልና ዳረጎት ፳፪ . ትርጓሜ ፩ . “ በሥራ ላይ የሚደርስ ጉዳት ” ማለት በሥራ ላይ የሚደርስ አደጋ እና በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ መቱና የሚይዙ ነዋሪ ወይም ተላላፊ በሽታዎችን ኦቓ . ገጽ ፪ሺ፪፻፲፭ ቁጥር ፳፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ ም • ፪ “ በሥራ ላይ የሚደርስ አደጋ ” ማለት የመንግሥት ሠራተኛው መደበኛ ሥራውን በማከናወን ላይ እንዳለ ወይም ከሥራው ጋር በተያያዘ ምክንያት በአካሉ ወይም በአካሉ የተፈጥሮ ተግባር ላይ በድንገት የሚደርስ ጉዳት ሲሆን የሚከተሉትን ይጨምራል ፣ ( ሀ ) የመንግሥት ሠራተኛው ከመደበኛ ሥራው ፣ ወይም መደበኛ የሥራ ቦታው : ወይም ሰዓት ውጭ ሥልጣኑ በሚፈቅድለት ሰው የተሰጠውን ትዕዛዝ በመፈጸም ላይ እያለ የደረሰን ጉዳት ፣ ( ለ ) ሥልጣኑ በሚፈቅድለት ሰው የተሰጠው ትዕዛዝ ባይኖርም የመንግሥት ሠራተኛው በመሥሪያ ቤቱ ውስጥ የደረሰን ድንገተኛ አደጋ ወይም ጥፋት ለመከላከል በሥራ ሰዓት ወይም ከሥራ ሰዓት ውጭ በሚፈጽመው ተግባር ምክንያት የደረሰን ጉዳት ፣ ( ሐ ) የመንግሥት ሠራተኛው ወደ ሥራ ቦታው ወይም ከሥራ ቦታው መሥሪያ ቤቱ ለሠራተኞች አገል ግሎት እንዲሰጥ በመደበው የመጓጓዣ አገልግሎት ወይም መሥሪያ ቤቱ ለዚህ ተግባር በተከራየውና በግልጽ በመደበው የመጓጓዣ አገልግሎት በመጓዝ ላይ በነበረበት ጊዜ የደረሰን ጉዳት ፣ ( መ ) የመንግሥት ሠራተኛው ከሥራው ጋር በተያያዘ ግዴታ የተነሳ ከሥራው በፊት ወይም በኋላ ወይም ሥራው ለጊዜው ተቋርጦ በነበረበት ጊዜ በሥራው ቦታ ወይም በመሥሪያ ቤቱ ግቢ ውስጥ በመገኘት የደረሰበትን ማንኛውንም ጉዳት ፣ ( ሠ ) የመንግሥት ሠራተኛው ሥራውን በማከናወን ላይ ባለበት ጊዜ በአሠሪው ወይም በሦስተኛው ወገን ድርጊት ምክንያት የደረሰበትን ጉዳት ፣ ፫ • “ በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ ” ማለት የመንግሥት ሠራተኛው ከሚሠራው የሥራ ዓይነት ወይም ሥራውን ከሚያከናውንበት አካባቢየተነሳ በሽታውን ለሚያስከትሉ ሁኔታዎች ተጋልጦ በመቆየቱ ምክንያት የደረሰ የጤና መታወክ ሲሆን ሥራውን በሚያከናውንበት ቦታ የሚዛ ምርም ፣ ፬ . “ መደበኛ ሥራ ” ማለት የመንግሥት ሠራተኛው በተሰጠውኃላፊነት ወይም የሥራ ውል መሠረትየሚያከ ናውነው ተግባር ነው ። ፭ . “ መደበኛ የሥራ ቦታ ” ማለት የመንግሥት ሠራተኛው የመሥሪያ ቤቱን ሥራ በቋሚነት የሚያከናውንበት ቦታ ነው ። ፳፫ በራስ ላይ ጉዳት ስለማድረስ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፪ የተመለከተው ተቀባይነት የሚኖረው የመንግሥት ሠራተኛው ጉዳቱ እንዲደርስበት ሆነ ብሎ ያላደረገው ሲሆን ነው ። በተለይም ቀጥሎ በተዘረዘሩት ምክንያቶች የደረሰ ጉዳት የመንግሥት ሠራተኛው በራሱ ላይ ሆነ ብሎ ያደረሰው ጉዳት ሆኖ ይቆጠራል ፣ ፩ በአሠሪው አስቀድሞ በግልጽ የተሰጡት የደህንነት መጠበቂያ መመሪያዎች መጣስ ወይም የአደጋ መከላሰያ ደንቦችን መተላለፍ ፣ ወይም ፪ አካሉን ወይም አዕምሮውን በሚገባ ለመቆጣጠር በማይ ችልበት ሁኔታ በመጠጥ ወይም በአደንዛዥ ዕፅ ሰክሮ በሥራ ላይ መገኘት ፣ ገጽ ፪ሺ፪፻፲፮ ቁጥር ፳፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታና የአካል ጉዳት መጠን ሠንጠረዥ ባለሥልጣኑ አግባብ ካለው አካል ጋር በመመካከር ፡ ፩ የአካል ጉዳት መጠን ፡ ፪ . እያንዳንዱን በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታን በሚመ ለከት ፡ ( ሀ ) የበሽታውን ምልክቶች ፡ ለበሽታው መነሻ ይሆናል ተብሎ የሚታመነውን የሥራ ዓይነት ወይም አካባቢ ፣ ( ሐ ) በሽታውን ለሚያሲዘው የሥራ ሁኔታ ለመጋለጥ የሚያስፈልገውን አነስተኛ ጊዜ ፡ የያዘ ዝርዝር ሠንጠረዥ በመመሪያ ያወጣል ። ሠንጠረገም አስፈላጊነቱ በየጊዜው ይሻሻላል ። ፳፭ ግምት ፩ ከሥራው ቦታ ወይም ከሥራው ዓይነት ጋር የተያያዘ በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተ በሽታ በተጠቀሰው የሥራ ቦታ ወይም የሥራ ዓይነት ላይ የተሠማራን የመንግሥት ሠራተኛ የያዘው እንደሆነ በሽታው በሥራ ምክንያት እንደሚመጣ ይቆጠራል ፣ በሥራ ምክንያት በሚመጣ በሽታ ተይዞ የዳነ የመን ግሥት ሠራተኛ በሠንጠረዡ ውስጥ በበሽታው አንፃር በተመለከተው የሥራ ዓይነት ላይ ተመድቦ መሥራት በመቀጠሉ በዚያው በሽታ እንደገና ቢያዝ አዲስ በሽታ እንደያዘው ይቆጠራል ፣ ፫ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) የተመለከተው ቢኖርም በመደበኛ ሥራው ምክንያት ተላላፊ ወይም ነዋሪ በሽታዎችን በማጥፋት ላይ የተሰማራ የመንግሥት ሠራተኛ በዚሁ በሽታ ከተያዘ በሥራ ምክንያት የመጣ በሽታ እንደያዘው ይቆጠራል ። ፳፮ • ማስረጃ ማቅረብ ስለመቻሉ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፬ መሠረት በሚወጣው ሠንጠረዥ ውስጥ ያልተመለከተ በሽታ በሥራ ምክንያት የሚመጣ መሆኑን ፤ እንዲሁም በሠንጠረገዙ ውስጥ የተዘረዘሩት በሽታዎች በአንፃራቸው ከተመለከቱት ምልክቶች በተለየ ሁኔታ የሚከሰቱ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል ። ፳፯ አደጋን ስለማስታወቅ ከመከላከያ ሠራዊት አባል በስተቀር አንድ የመንግሥት ሠራተኛ በሥራ ላይ የሚደርስ ጉዳት የደረሰበት እንደሆነ ኣሠሪው መሥሪያ ቤት አደጋው ከደረሰበት ቀን አንስቶ ባሉት ሠላሳ ( ፴ ) ቀናት ውስጥ በጽሑፍ ለባለሥልጣኑ ማስታወቅ አለበት ። ፳፰፡ ስለኣካል ጉዳት መጠን አወሳሰን ፩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፬ በተመለከተው ሠንጠረዥ መሠረት በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታና የአካል ጉዳት መጠን የሚወሰነው ሥልጣን በተሰጠው የሕክምና ቦርድ ነው ፣ ፪ • ማንኛውም የሕክምና ቦርድ በሥራ ላይ የሚደርስ ጉዳት መጠን የሚተምነው ባለሥልጣኑ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ይሆናል ፣ ባለሥልጣኑ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው በአንድ የሕክምና ቦርድ የተሰጠ ውሣኔ በሌላ ሕክምና ቦርድ እንደገና እንዲታይ ሊያደርግ ይችላል ። ፳፬ የጉዳት ኣበል በሥራ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ፣ የጉዳት ጡረታ አበል ወይም የጉዳት ዳረጎት ይከፈላል ። ገጽ ፪ሺ፪፻፲፯ ቁጥር ፳፭ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ፬ የጉዳት ጡረታ አበል ፩ አንድ የመንግሥት ሠራተኛ በሥራ ላይ በሚደርስ ጉዳት ምክንያት ከአሥር በመቶ ( 10 % ) ያላነሰ ሊድን የማይችል ጉዳት ደርሶበት ደመወዝ የሚያስገኝ ማናቸ ውንም ሥራ መሥራት የማይችል በመሆኑ ከሥራ ሲሰናበት የጉዳት ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል ። ፪ • የጉዳት ጡረታ አበል በመከፈል ላይ ያለ ባለመብት ደመወዝ በሚያስገኝ ሥራ ላይ ከተሠማራ የሚከፈለው | 31. Amount of Incapacity Pension አበል እንዲቋረጥ ይደረጋል ። ፴፩ የጉዳት ጡረታ አበል መጠን ፩ . በዚህ አዋጅ መሠረት የሚከፈለው የጉዳት የጡረታ አበል መጠን የመንግሥት ሠራተኛው ጉዳቱ ከደረሰበት ወር በፊት ያገኝ ከነበረው መደበኛ የወር ደመወዝ ኣርባ አምስት በመቶ ( 45 % ) ይሆናል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት አበል ሊከፈለው የሚችል የመንግሥት ሠራተኛ በአገልግሎቱ ሊያገኝ የሚችለው አበል በጉዳት ሊያገኝ ከሚችለው እኩል ወይም የሚበልጥከሆነ የአገልግሎት ጡረታ አበል ይከፈለዋል ። ፴፪ የጉዳት ዳረጎት አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ከአሥር በመቶ ( 10 % ) ያላነሰ ከሥራ የመጣ ጉዳት ደርሶበት ሥራ ለመሥራት የሚችል ከሆነ የጉዳት ዳረጎት ለአንድ ጊዜ ይከፈለዋል ። ሆኖም ጉዳቱ ከአሥር በመቶ ( 10 % ) ያነሰ ከሆነ የጉዳቱ ዳረጎት አይከ ፴ / የጉዳት ዳረጎት መጠን በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፪ መሠረት የሚከፈለው የጉዳት ዳረጎት መጠን የመንግሥት ሠራተኛ ጉዳት ከደረሰበት ወር በፊት ይከፈለው የነበረው መደበኛ የወር ደመወዙ አርባ አምስት በመቶ ( 45 % ) በአምስት ( ፭ ) ዓመት ተባዝቶ የሚገኘው ሂሳብ በመንግሥት ሠራተኛው ላይ በደረሰው ጉዳት መቶኛ ተባዝቶ ነው ። ክፍል ሰባት የተተኪዎች ጡረታ አበልና ዳረጎት ፴፬ • ጠቅላላ ፩ . ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ፡ የኣገልግሎት ወይም የሕመም ወይም የጉዳት አበል በመከፈል ላይ እያለ ወይም ፡ ቢያንስ አሥር ( ፫ ) ዓመት አገልግሎት በሥራ ላይ እያለ ወይም ፡ በሥራ ላይ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ፡ ከሞተ ለተተኪዎቹ የጡረታ አበል ይከፈላል ። ፪ ከአሥር ዓመት ያነሰ አገልግሎት ያለው የመንግሥት ሠራተኛ በሥራ ላይ እያለ ከሞተ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ( ሀ ) እና ( ለ ) ለተመለከቱትተተኪዎች ዳረጎት ይከፈላቸዋል ፡ • የሟች ተተኪዎች የሚባሉት የሚከተሉት ይሆናሉ፡ ሀ ) ሚስት ወይም ባል ፡ ለ ) ከ፲፰ ዓመት ዕድሜ በታች የሆኑ ልጆች : ሐ ) ሙሉ በሙሉ ወይም በአብዛኛው በሟች ድጋፍ ይተዳደሩ የነበሩ ወላጆች ። ፴፭ የሟች ሚስት ወይም ባል ጡረታ አበል ፩ . ለሟች ሚስት ወይም ባል የሚከፈለው የጡረታ አበል ሟች ያገኝ ወይም ሊያገኝ ይችል የነበረው የጡረታ አበል ሃምሳ በመቶ ( 50 % ) ይሆናል ፡ ፪ • የሟች ሚስት ወይም ባል የጡረታ አበል በመቀበል ላይ ያለ ባለመብት ካገባ በመካፈል ላይ ያለው ኣበል ይቋረጣል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?