i h ምስ ስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፯
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፸፮ ፲፱፻፹፮
የኢትዮጵያ ብሔረሰች ጥናት ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻርየወጣ አዋጅ
ገጽ ፸፭
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፸፮፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩት የተቋቋመ በትን አዋጅ ለመሻር የወጣ አዋጅ
_
በዚህም ምክንያት ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመበትን አዋጅ መሻር አስፈላጊ ስለሆነ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ / መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት ኢንስቲት ዩት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ ቁጥር ፸፮፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪. መሻር
የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፮ ፲፱፻፸፭ በዚህ አዋጅ ተሽሯል " ፫. የመብቶችና ግዴታዎች መተላለፍ
የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩት መብቶችና ግዴታዎች በኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር ፷፬ ፲፱፻፹፭ መሠረት ለተቋቋመው ለብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በዚህ አዋጅ ተላልፈዋል "
- አዲስ አበባ ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ
ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩት ቋቋመ WHEREAS, the powers and duties of the Institute for በት አዋጅ ተሰጥተውት የነበሩት ሥልጣንና ተግባሮች በሽ the Study of Ethiopian Nationalities have been transferred to ግግሩ ወቅት ለተቋቋሙ ልዩ ልዩ አካላት በመሰጠታቸው ኢን period as a result of which the Institute has been left witl
ስቲትዩቱ ባሁኑ ጊዜ የሚሠራው ሥራ የሌለው ስለሆነ ፤
የፖስታ ሣጥን ቍ 777 (80,001)