የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፰
ደንብ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፪ሺ፫
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፪ሺ፫
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶ / ፪ሺ፩ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
አንቀጽ
፩. አጭር ርዕስ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፪ሺ፫ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል: ፡
፪. መቋቋም
፩ / ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
፪ / የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል::
፫ / ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት · አዋጅ ቁጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩